የኢትዩጰያ ስታስቲክስ አገልግሎት የመቐለ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ያሉትን ተሽከርካሪዎች ሰርቪስ ለማድርግና ጥገና የሚያስፈልጋቸዉ ለማስጠገን ባለ ጋራዦችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከኣሸነፉ ድርጅት ጋር ለሁለት ዓመት ዉል ለማሰር ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ኣርብ ጥቅምት 9, 2016 (ከ 2 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ባሉት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ከ15 ቀናት በሃላ ይከፍታል
  • የተሽከርካሪ ጥገና
  • Print
  • Pdf

ጨረታ የወጣበት ቀን : 8/2/2015

ጨረታ የሚዘጋበት ቀን : ባሉት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት

ጨረታ የሚከፈትበት ቀን :  ከ15 ቀናት በሃላ ይከፍታል


1 የ2015 ዓም ግብር የከፈለ ድርጅት

2 የቫት ተመዝጋቢ የሆነና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለዉ

3 በመንገድ ትራንስፖርት ቢሮ ወይም ጽህፈት ቤት በኩል ሁለተኛ ደረጃ እና ከዚህ በላይ የብቃት ማረጋገጫ ወይም ደረጃ ማስረጃ የተሰጠዉ መሆኑን የሚያቀርብ

4 የተማላ ግቢ የተክኒክ ሙያተኞች ማሽነሪዎች ያሉት የራሱ አለክትሪካን ቦዲማን ኢንጂን የመፈተሽ ጉድጎድ ያለዉ

5 ከቅ/ጽ/ቤቱ መቐለ ስታስቲክስ ጋር ሁለት ዓመት ዉል ለመፈራረም ፈቃደኛ የሆነ

የጨረታ ሰነድ ዝርዝር ከመቐለ ስታስቲክስ ቅ/ጽ/ቤቱ የግዢ ፋይናንስና ንብረት ኣስተዳደር ክፍል ኮፒ አድርጎ በመዉሰድ በሰነዱ ላይ በተቀመጠዉ የእጅ ዋጋ ሰንጠረዥ የምትወዳደሩበት ዋጋ በብርና በሳንቲም በግልፅ በመሙላት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ለቅ/ጽ/ቤቱ የግዥና የፕሮፎርማ ኮሚተ ከ15 ቀናት በሃላ ተከፍቶ የሚታይና አሸናፊዉ ድርጅት የሚለይ ይሆናል አሸናፊ ድርጅቱም በኣድራሻዉ ያሸነፈ መሆኑ ከተገፀበት በሃላ በኣንድ ሳምንት ዉስጥ ከቅ/ጽ/ቤቱ ጋር ዉል ይፈፅማል

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s