የአፋር ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ዱቄት፡ ዘይት፣ ጨው እና የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አቅርቦት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: እሁድ ጥቅምት 8, 2013 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ባሉት 15 ተከታታይ ስራ ቀናት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • ቦታ: ኣፋር
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: በ16ኛው የስራ ቀን በ3፡00 ሠዓት
  • የምግቢ ኣቅርቦት / ማጓጓዣ ኣገልጋሎት
  • Print
  • Pdf
  • ጨረታ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን :8/2/2013
    ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን ባሉት : 15 ተከታታይ የስራ ቀናት
    ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን: በ16ኛዉ የሰራ ቀን በ3:00 ሰዓት
  • ሎት1 ዱቄት
  • ሎት2 ዘይት
  • ሎት 3 ጨው እና
  • ሎት 4 የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አቅርቦት በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
  1. 1. በየሎቱ በዘመኑ የታደለ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣ እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN) ያላቸው፣
  2. 2. የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
  3. 3. በሚሳተፉበት አቅርቦት ጨረታ ከፍል አግባብ ካለው የመንግስት መ/ቤት ጥራቱን ደረጃውን የጠበቀ የአገልግሎት አቅርቦት እንደሚሰጡ የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፣
  4. 4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱት የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፣
  5. 5. ተጫራቾቹ የጨረታ ሰነዱንየማይመለስብር 200.00 ( ሁለትመቶብር)በመክፈልይህማስታወቂያከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይስራ ቀናት ሠመራ ትም/ቢሮ ቁጥር 5 የጨረታውን ሰነድ በመግዛት የሚወዳደሩበትን ሀሳብ እና ዋጋ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ሰነዶችን በመለየት በ2 ኮፒ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  6. 6. ተጫራቹ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ያቀረቡትንጠቅላላዋጋ 2% በባንክበተረጋገጠየክፍያ ትዕዛዝ (ሲፒኦ) ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ አለባቸው
  7. 7. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑ ሁለት ቅጂዎች ማለትም ዋና እና ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ ትምህርት ቢሮ የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ዋና የሥራ ሂደት ከፍል ቢሮ ቁጥር 5 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ዘወትር በሥራ ሰዓት ማስገባት ይኖርባቸዋል፣
  8. 8. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በትምርት ቢሮ የግዥ እና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥ 6 በ16ኛውየስራቀን300 ሠዓትይከፈታል፡፡
  9. 9. ለአሸናፊው ተጫራች የሚከፈል ቅድሚያ ክፍያ አይኖርም፤ በመሆኑም አቅርቦቱን በተዝቢ ሁኔታ በስፔስፊኬሽን መሠረት ኣቅርቦቱን ማቅረቡ ሲረጋገጥ 100% ክፍያ ወዲያው ይፈጸምለታል፡፡
  10. 10. መ/ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
  11. 11.በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልግ ተጫራች ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈሉ ግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳሬክቶሬት ዳይሬክተር ቢሮ ቁጥር 5 ስልክ ቁጥር 033666-01-26/092009109/0922046576 በመደወልማግኘት ይችላሉ፡፡

የአፋርብሔራዊክልላዊመንግስትትምህርት ቢሮ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (331)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s