- ቁጥር አ/መ/ል/ት/ቢሮ 1/2013
ጨረታ ዝወፀሉ ዕለት :15/1/2013
ጨረታ ዝዕፀወሉ ዕለት: 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ ቀኑ 10:00 ሰዓት
ጨረታ ዝክፈተሉ ዕለት: በ11ኛዉ የሥራ ቀን ከጥዋቱ 3:00 ሰዓት
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 200 በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዘወትር በስራ ሰዓት ሠመራ በሚገኘው በዋና መ/ቤታችን ግዥ/ፋይ/ንብ/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ሲመጡ ለ2013 የታደሰ የንግድ ፈቃዳቸውን የቫት ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፊኬት እና የመንግስት መ/ቤቶች በሚፈጽሙት ግዥ ለመሳተፍ በአቅራቢዎች ዝርዝር መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምዝገባ ምስክር ወረቀት አብሮ በኢንቨሎኘ በማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች በጨረታው ለማሳተፍ የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ የሚያቀርቡትን ዋጋ 1 በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ማንኛውንም የመወዳደሪያ ሰነዳቸውን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉበት 10 ተከታታይ ቀናት እስከ ቀኑ 11፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ አፋር መንገድ ልማት ትራንስፖር ቢሮ ግዥ ፋይ/ንብ/አስ/ደጋፊ የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 5 በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው የሚቆይበት ጊዜ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት እስከ ቀኑ 10፡00 ሰዓት ሆኖ ወዲያው ሳጥን ታሽጐ በሚቀጥለው 11ኛው የሥራ ቀን ከጧቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- ሠመራ ስልክ ቁጥር፡ 033 666 0079 መሳቁ 41
ፋክስ ቁጥር 033 666 07 54
የአፋር መንገድ ልማት ትራንስፖት ቢሮ
መመለስ