የሰሜን ዕዝ ደረጃ 3 ሆስፒታል መቐለ ለታካሚዎች አገልግሎት የሚውል ቀለብ እና ለሽሬ ሆስፒታል የሚያገለግል የመኪና ሰርቪስ የታካሚዎች ቀለብ እና የመኪና ሰርቪስ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 9, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ ሰኔ 23, 2012 03:30 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 1000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 30.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ ሰኔ 23, 2012 04:00 ጥዋት
  • የምግቢ ኣቅርቦት / የመኪና ኪራይ
  • Print
  • Pdf

በዘርፉ የተሰማሩ ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ የአቅራቢነት ሰርተፍኬት እና የቫት ሰርተፍኬት ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ድርጅቶችን ይጋብዛል።

በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር መመሪያና ዝርዝር ፍላጎት የያዘ ሰነድ የማይመለስብር 30.00 (ሰላሳብርብቻ)እንዲሁም ለጨረታ ማስከበሪያ ብር 1000.00 (አንድብርብቻ) በባንክየተመሰከረ CPO ማስያዝ የሚችሉ ዘወትር በሥራ ሰዓት በሰሜንዕዝ ደ/3 ሆስፒታል ግዥ ክፍል ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 የሥራ ቀናት ለጨረታ በተዘጋጀው ሣጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታሰኔ 23 ቀን 2012 .ከጠዋቱ 330 ሰዓትተዘግቶ በዚሁቀንከጠዋቱ 4:00 ሰዓትተጫራቾች ወይምሕጋዊወኪሎቻቸው በተገኙበትይከፈታል፡፡

መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ይሁን ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0910914889/0344-41-00-24+251-342418611 ደውለው ማረጋገጥ ይችላሉ፡፡

የሰሜን ዕዝ ደረጃ-3 ሆስፒታል

መቐለ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s