ሂወት እርሻ መካናይዜሽን ኃ/የተ/የግ/ማህበር በ2012/2013 ዓ.ም ምርት ዘመን የተለያዩ ፀረ-አረም ኬሚካል (Non Selective herbicidelit 22,405 2.4 DLit 333) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ግንቦት 29, 2012 (ከ 5 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: በ11ኛው የሥራ ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 200.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: በ11ኛው የሥራ ቀን ከጥዋቱ 4፡30 ሰዓት
  • ጸረ ተባይና ነፍሳት / ኬሚካልና ሪኤጀንት
  • Print
  • Pdf

ጨረታዉ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የወጣበት ቀን : 29/9/2012

ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀን:  በ11 ኛዉ የሥራ ቀን ከጥዋቱ 400 ሰዓት

ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀን : በ11ኛዉ የሥራ ቀን ከጥዋቱ 4:30 ሰዓት                                               ስለሆነም በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የጨረታው ዝርዝር መምርያ የማይመለስብር 200 በመክፈል ይህ ጨረታ በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው የስራ ቀን ድረስ ዘወትር በስራ ሰዓት አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንፃ 6ተኛ ፎቅ ከሚገኘው የኩባንያው ግዢና ጉዳይ ፈፃሚ ፅህፈት ቤት ወይም ሁመራ ከተማ ቀበሌ 04 ከሚገኘው የኩባንያችን ዋና ቢሮ ሰነዱን መወሰድ ይችላሉ። ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ታተሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 11ኛውየሥራቀንከጥዋቱ 400 ሰዓትጨረታውተዘግቶበዕለቱ 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ድርጅታችን የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠመረጃበስልክቁጥር፡-0911-237245/0935406182 ደውለውይጠይቁ።

ሂወትእርሻማካናይዜሽን/የተ/የግ.ማህበር

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s