የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሰዉን የግብርና ልማት መገልገያ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ ጥር 24, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሓሙስ የካቲት 24, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሓሙስ የካቲት 24, 2008 06:00 ከሰአት
  • የግብርና ውጤቶችና ስራዎች / ግብርና መሺነሪ
  • Print
  • Pdf

ሎት 1 የግብርና ልማት መገልገያ መሣሪያዎች

በመሆኑም በጨረታዉ ለመወዳደር የምትፈልጉና ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ  ያላሃችሁ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታዉ እንድትወዳደሩ እየጋበዝን የተዘጋጀዉ የጨረታ ደኩሜንት ለያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 100 በመክፈል ከ 23 / 05/ 2008 ዓም ጀምሮ ሕጋዊ የንግድ ፈቃዳችሁን በመያዝ ከቢሮኣችን የዕቃ ግዥ ክፍል በስራ ሰዓት እየመጣችሁ መዉሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅንጽን በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚያስችሉ ግዴታዎች

ማለትም

  1. የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ የአቅራቢዎች ምዝገባ ሰርተፊኬት  ፤የ ቫት ሰርተፊኬት፤ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር /ቲን/፤  የታሕሳስ ወር ቫት ዲክለር የተደረገበት ማስረጃ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አብሮ መቅረብ አለበት
  2. ተጫራቾች የጨረታ መመሪያዉን በጥንቃቄ አይተዉ መወዳደር አለባቸዉ
  3. የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በጨረታ ዶክመንት ላይ የተጠቀሰዉ መጠን ገንዘብ በ ሲፒኦ አሰርተዉ ጨረታዉ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል
  4. ቢሮኣችን በጨረታ ከቀረበዉ የእቃዎች ብዛት  እስከ 20 %የመጀመር ወይም የመቀነስ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
  5. ጨረታዉ የካቲት 24/ 2008 ዓም ከጥዋቱ በ 3 ፡30 ሰዓት ተዘግቶ ወዲያዉኑ መገኘት የሚፈልግ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ለኪሎቻቼ በተገኙበት በቢሮአችን የዕቃ ግዥ ክፍል ይከፈታል

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0344403663 /  0344404346 በፋክስ ቁጥር 0344409971 መጠየቅ ይቻላል

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s