ተ.ቁ | የጨረታ ዓይነት | ሎት | የጨረታ ማስከበርያ ባንክ ጋራንት ወይም በባንክ የተረጋገጠ ስፒኦ |
1 | የጀኔረተር መለዋወጫ እቃዎች | ሎት- 1 | 80,000.00 ብር |
6. ማንኛውም ተጫራች የማይመለስ ብር 100.00 /አንድ መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀ የጨረታ ሰነድ መውሰድ ይችላል፡፡
7. ማንኛውም ተጫራች ለዚሁ ተብሎ የተዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ከመቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ግቢ በግ/ን/ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ መውሰድ ይችላል፡፡
8. ጨረታዉ አየር ላይ የሚቆየው ጊዜ የአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ21ኛዉ ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ 4፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ራሳቸዉ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል። በ21ኛዉ ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የሥራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል፡፡
9. ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
10. ላለማጭበርበር በኮሌጁ ስም ቃለ መሃላ ማቅረብ የሚችል፡፡
መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር
ኮምፕሬሄንሲቭ እስፔሲያሲዝድ ሆስፒታል
መመለስ