ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢ/ሪ አ/ማህበር የተለያዩ የፅዳት እቀቃዎች በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ስለሆነም ከዘዚህ በታች የተዘረዘሩትን የጨረታ መመርያ አክብራችሁ ለመጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሁሉ መጫረት የምትችሉ መሆኑ በአክብሮት እንገልፃላን
  • የተለቀቀበት ቀን: ቀዳሜ ታኅሣሥ 23, 2008 (ከ 10 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ሰኞ ጥር 2, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2000.00
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኞ ጥር 2, 2008 06:00 ከሰአት
  • የንፅህና ፅዳት እቃዎች
  • Print
  • Pdf

1 የዚህ ጨረታ አላማ የፋብሪካችን ለፅዳት የሚያስፈልጉትን ፍጀታዎች አወዳድሮ ለመግዛት ነዉ

2 ተጫራቾች በሸቀጣሸቀጥ ኣቅራቢነት ተመዝግቦ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ እና የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸዉ ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

3 ተጫራቾች ለጨረታዉ ዉል ማስከበሪያ 2000 ብር በCPO ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ወይም በሚከፈትበት ማስያዝ ይኖርባቸዋል በጥሬ ገንዘብ የሚመጣ ተቀባይነት ኣይኖረዉም

4 ተጫራቾች ቫት ተመዝጋቢ መሆናቸዉ እና የወቅቱ ተጨማሪ እሴት ታክስ ሪፖርት የተደረገበት ማረጋገጫ ማቅረብ ይኖርባቸዋል

5 ተጫራቾች የመቀርቡት ዋጋ ቫት ሳይጨምር መሆን ይኖርበታል (ነጠላ ዋጋ ከቫት በፊት ይቀመጥ)

6 ተጫራቾች ያሸነፋዎቸዉን እቃዎች በታዘዙበት ጊዜ ቢባዛ በ 7 ቀናት ዉስጥ ማስረከብ ግዴታ  ይኖርባቸዋል

7 በጨረታ ዋጋ ተንተርሰዉ ዋጋ ማቅረብ ተቀባይነት ኣይኖረዉም

8 ተጫራቾች ዋጋቸዉን በታሸገ ኢንቨሎፕ ከ 23/04/2008 - 2/05/2008 ዓ/ም በስራ ቀን እና ሰዓት ኣክሱም ሆቴል ፊት ላፊት በሚገኘዉ ዋና ቢሮኣችን በመምጣት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀዉ  የጨረታ ሳጥን ዉስጥ ይኖርባቸዋል  በእያንዳንዱ የጨረታ እና የሰነዱ ማሸግያ ፖስታ የተጨራቾች ህጋዊ ማሀተም እና ፊርማ መኖር ይኖርበታል

9 የጨረታ ሳጥን ጥር 2/05/2008 ዓ/ም ከቀኑ ልክ 8:00 ሰዓት የሚታሸገ ሲሆን ከዚሁ ሰዓት በኃላ የጨረታ ሰነድ ይዞ የሚመጣ ተጫራች ተቀባይነት ኣይኖረዉም

10 ጨረታ ተጫራችች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ልክ 8:30 ጥር 2/2008 ዓ/ም በፋብሪካችን የግዢ እና ክምችት መምሪያ ቢሮ ቁጥር 19 ዉስጥ ይከፈታል

11 ተጫራቾች በዚ ላይ ያሸነፋቸዉን የፅህፈት መሳሪያ ኣይነቶች ማሸነፋቸዉ እንደተነገራቸዉ በ  3 ቀናት ዉስጥ ዉል ይፈፅማሉ ይህ ሳይሆን ሲቀር ግን ተጫራቾች ያስያዘዉ የዉል መስከበሪያ ገንዘብ ካላ ምንም ቅደመ ሁኔታ ለድርጅቱ ገቢ ይሆናል

12 የyጨረታዉ ዝርዝር ሰነድ ከድርጅቱ ፋይናንስ መምሪያ ቢሮ ቁጥር 15 ድረስ በመምጣት እና የማይመለስ ብር 50 በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ

13 ማንኛዉ ተጫራች ጨረታ ከተከፈተ በኃላ ጨረታዉ መሰረዝ አይችልም
14 ስርዝ ድልዝ የዋጋ ማቅረቢያ ተቀባይነት ኣይኖረዉም

15 ፋብሪካዉ የተሻላ ኣማራጭ ካገኘ ማንኛዉም ጨረታዉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

 

 

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s