ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቅርንጫፎች ማህተም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ማክሰኞ የካቲት 3, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ የካቲት 6, 2012 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 2%
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ የካቲት 6, 2012 03:30 ጥዋት
  • የህትመት አገልግሎቶች
  • Print
  • Pdf
  1. ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አ/ማ ለድርጅቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የቅርንጫፎት ማህተም በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል:: ስለሆነም በዚህ ጨረታ መወዳደር የምትፈልጉ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች የምታሟሉ መጫረት የምትችሉ መሆናቹ እንገልፃለን:: 
  2. የ2012 ዓ/ም ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ ምስክር ወረቀት፣ የንግድ ምዝገባ ሰርቲፊኬ (TIN) የተመዘገባችሁ መሆኑን የሚገልፅ እና የባለፈው ወር የቫት (VAT) ዲክላሬሽን ወይም ቲኦቲ ተመዝጋቢዎች መሆናችሁ የሚገልፅ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባችዋል:: 
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ የሚሆን ከጠቅላላ ዋጋ 2% CPO ወይ Unconditional Bank Grantee ብር ማስያዝ ይኖርባችዋል:: 
  4. ሁሉም ተጫራቶች ጨረታ ሰነድ 28/05/2012 ዓ/ም ጀምሮ እስከ 6/06/2012 ዓ/ም በአዲስ አበባ ተክለሃይማኖት ቅርንጫፍና በመቐለ በሚገኘው ዋና መስሪያቤታችን ደደቢት ብድርና ቁጠባ አ/ማ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 409 አስፈላጊውን ማስረጃ በመያዝ የማይመለስ ብር 50/አምሳ ብር/ በመክፈል ዝርዝር የጨረታ ሰነድ መውስድ ይችላሉ:: 
  5. ተጫራቶች በጨረታ ሰነድ ላይ በመፈረም እና ማህተም በማድረግ መቐለ ዋና ቢሮ በ4ኛ ፎቅ በተዘጋጀው ሳጥን ገቢ ማድረግ ይኖርባቸዋል:: 
  6. ጨረታው 06/06/2012 ዓ.ም ከጥዋቱ 3፡00 ተዘግቶ በድርጅቱ የቀረበውን ሰነድ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት እንዲሁም የተሟላ ዶኩሜንቱ ከሆነ ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባይኖሩም ከጥዋቱ 3፡30 ይከፈታል:: 
  7. የጨረታው አሸናፊ ውጤት እንደተገለፀ በአምስት/5/ ቀን ውስጥ ውል ማዕር ይኖርበታል:: 
  8. የጨረታው አሸናፊ የጨረታው ውጤት እንደተገለፀ የመልካም ስራ አፈፃፀም ከጠቅላላ ዋጋ 10% CPO ወይ Unconditional Bank Grantee ማስያዝ ይኖርበታል:: 
  9. ተጫራቶች የሚጫረቱበትን ንብረት በ25 ቀናቶች ውስጥ ሙሉ በሙሉ አምጥቶ ማስረከብ የሚችል:: 
  10. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 
  11. ለበለጠ መረጃ ዋና ቢሮ ሶስተኛ ፎቅ ቁጥር 11 ወይም በስልክ ቁጥር 0342-40-00-14 መቐለ ዋና ቢሮ በመደወል ማረጋገጥ የምትችሉ መሆናችሁን እንገልፃለን:: 

ደደቢት ብድርና ቁጠባ ተቋም አክስዮን ማህበር 

Company Info

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s