በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠ/መምሪያ ለ2012 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውሉ አሸዋ ፣ ጠጠር፣ የግንብ ድንጋይ፣ የተለያየ መጠን ያላቸው አጠናዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡
  • የተለቀቀበት ቀን: ሓሙስ ጥር 28, 2012 (ከ 6 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ማክሰኞ የካቲት 17, 2012 03:00 ጥዋት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ ነው
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ማክሰኞ የካቲት 17, 2012 04:00 ጥዋት
  • የግንባታ ጥሬ እቃዎች
  • Print
  • Pdf
  • ሎት 1 አሸዋ ፣ ጠጠር፣ የግንብ ድንጋይ 
  • ሎት 2. የተለያየ መጠን ያላቸው አጠናዎች 

በዚህም መሰረት፡

ከሎት 1 እስከ ሎት2 ከተጠቀሱት በዘርፉ የተሰማሩ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ ሰርተፍኬት፣ የቫት ሰርተፍኬት እና የአቅራቢነት ምዝገባ ሰርተፍኬት ያላቸውን ይጋብዛል፡፡ 

ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ለሎት 1. 100.00 /አንድ መቶ ብር እንዲሁም ሎት 2. 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መቐለ ኩሓ መንገድ እግሪ ወንበር አካባቢ ከሚገኘው የሰ/ዕዝ ጠቅላይ መምሪያ ግዥ ቡድን ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው የካቲት 17 ቀን 2012 ዓ/ም ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ እለት ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታው በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው። 

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስልክ ቁጥር፡- 0344-41-07-50 

በአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ 

ጠ/መምሪያ

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (301)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (553)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (74)
          • ግብርና (198)
            • የግንባታ እቃዎች (1266)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (234)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (27)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (393)
                      • ምግብና መጠጥ (175)
                        • እግድ (56)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (19)
                            • ፈርኒቸር (230)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (27)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (44)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (182)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (268)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (213)
                                                              • ሽያጭ (333)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (627)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (44)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (286)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (88)
                                                                                    s