የሀገር መከላከያ ሚኒስቴር ሎጂስቲክስ ዋና መምሪያ የ 4ኛ ደረጃ ሜንቴናንስ መቀለ ኮሪደር ለ 2008 በጀት ዓመት አገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የተሸከርካሪዎች መለዋወጫ ዕቃዎች መግዛት ይፈልጋል
  • የተለቀቀበት ቀን: ሰኞ ጥር 9, 2008 (ከ 9 ዓመታት)
  • መዝግያ ቀን: ኣርብ ጥር 27, 2008 06:00 ከሰአት (ተዘጋ)
  • የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ:
  • ቦታ: መቐለ
  • የጨረታ ደኩመንት ዋጋ:100.00
  • ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ኣርብ ጥር 27, 2008 06:00 ከሰአት
  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ/
  • Print
  • Pdf

በዚህም መሰረት በዘርፎ የሰማሩ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸዉና የዘመኑ ግብር የከፈሉ የ 2008 ዓም የተዳሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸዉ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር  ያላቸዉ እና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆናቸዉን የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋዮች እንዲወዳደሩ ይጋብዛል

በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታዉ ዝርዝር መመሪያ እና ዝርዝር ፍላጎት የያዘ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት መቀለ ላጪ አካባቢ ከሚገኘዉ የሎጅስቲክስ መምሪያ የ4ኛ  ደረጃ ሜንተናንስ መቀለ ኮሪደር ግዥ ቢሮ ማስታወቂያዉ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበትን  ቀን ጀምሮ በመግዛት ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸዉን እና የሚወዳደርቡት ዋጋ በሰም በታሸገ  ኤንቨሎፕ በኮፒና በኦርጄናል በማድረግ በቢሮዉ ወደ ተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን እስከ ጥር 27 ከጠዋቱ 3፡ 30 ሰዓት ማስገባት ይችላሉ ጨረታዉ በዚሁ ቀን  3፡ 30 ሰዓት ተዘግቶ በ 4፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል

መ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰርዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ስልክ 0342400002

መመለስ
የጨረታ ምድብ