ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር ኢንጅነሪንግ ሃላ/የተ/የግ/ኩባንያ በኣብይ አዲ ከተማ ለሚሰራዉ የጉና ፕሮጀክት ኣጐልግሎት የሚዉል ፣ አሸዋ ፡ ጠጠር 02 ፣ የመሰረት ድንጋይ Selected materiel ፣ እና ጠጠር በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ዝዕፀወሉ መዓልቲ: የካቲት 14, 2012 9:00 ቅ/ሰዓት
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: የካቲት 14, 2012 9:30 ቅ/ሰዓት
ዝወፀሉ መዓልቲ:ሰሉስ የካቲት 3, 2012
posted:ልዕሊ 6 ዓመታት
ናይ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
ስለሆኖም
1 በዘርፉ ፍቃድ ያላቹ ፣ ቫት ተመዝጋቢ የሆናቹ ፣ የ 2011 ግብር የከፈላቹ
2 ተጫራቾች የማይመለስ 150 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱ በመቐለ መስፍን ኢንድስትሪያል ኢንጅነሪንግ ሃላ/የተ/የግ/ኩባንያ ግቢ ዉስጥ ከሚገኘዉ ድርጅታችን ኣዝሚ ስቲል ስትራክቸር ኢንጅነሪንግ ሃላ/የተ/የግ/ኩባንያ በስራ ሰኣት ከ 02/06/2012ዓ/ም እስከ 13/06/2012ዓ/ም እየመጣቹ መዉሰድ ትችላላቹ
3 ጨረታዉ የካቲት 13/06/2012ዓ/ም ከቀኑ 9፡00 ላይ ተዘግቶ በተመሳሳይ ቀን ከ ቀኑ 9፡30 ላይ ይከፈታል
4 ድርጅቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ በሙሉ ይሁን በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መረጃ 03 42 40 25 26