በኢ.ፌ.ዴ.ሪ የአገር መከላከያ ሚኒስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላይ መመሪያ የተለያዩ የተሸከርከሪ መለዋወጫ ዕቃዎች እና አላቂ የጽዳት ዕቃዎች
ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ጉንበት 1, 2011 4:00 ቅ/ሰዓት
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ጉንበት 1, 2011 4:30 ቅ/ሰዓት
ዝወፀሉ መዓልቲ:ሰሉስ ሚያዝያ 15, 2011
posted:ልዕሊ 7 ዓመታት
ናይ ደኩመንት ዋጋ: በየሎቱ የተለያየ
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: --
bidding: search status closed
ሰ/ዕ/ኢ/ሪ/መ/ግ/ጨ/ቁ 01/2011
1. የተለያዩ የተሸከርከሪ መለዋወጫ ዕቃዎች
2. አላቂ የጽዳት ዕቃዎች
በዚህ መሰረት በሥራው የተሰማሩ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ቫት ተመዝጋቢና ለሚያቀርቧቸው ዕቃዎች ኦጅናል ስለመሆናቸው ማስረጃ መስጠት የሚችሉ ድርጅቶ ይጋብዛል፡፡
በመሆኑም ተጫራቾች የጨረታውን ዝርዝር መመሪያ የያዘ ሰነድ የማይመለስ በተ.ቁ. 1 ለተጠቀሰው ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) እና ለተ/ቁ. 2 ብር 50.00 (ሃምሳ ብር ብቻ) በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መቐለ ላጪ አካባቢ ከሚገኘው የሰ/ዕዝ ሎጅስቲክስ መምሪያ ግዥ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮው ወደ ተዘጋጀው የጨረታ ሳጥንማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን ጨረታው ግንቦት 01/2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉበሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ ማብራሪያ፡-
ስልክ ቁጥር 03-42-40-00-02
• 0920-426802