በአገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ስር ለ4ኛ ሜ/ከ/ጦር ከዚህ በታች የተገለፁትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል

  • ሎት 1 አላቂ የፅህፈት መሳሪያ
  • ሎት 2 የተለያዩ የቧንቧ እቃዎች
  • ሎት 3 የተላያዩ የኤሌክትሪክ እቃዎች
  • ሎት 4 የፅዳት እቃዎች
  • ሎት 5 የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች
  • ሎት 6 የተለያዩ የወታደራዊ መሳሪያ እድሳት እቃዎች
  • ሎት 7 የጄኔሬተር መለዋወጫ እቃዎች
  • ሎት 8 የህሙማን ማገገሚያ የወጥ እህሎችና የተለያዩ ፋሳሾች

1 በዚህ መሰረት በዘርፉ የተሰማራ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉና የዘመኑ ግብር የከፈሉ የ2010 የታደሰ ንግድ ፈቃድ : የግብር ከፋይ ሠርተፊኬት የቫት ሠርተፊኬት ያላቸዉን ይጋብዛል

2 ተጫራቾች የጨረታዉን ዝርዝር መመርያ እና ዝርዝር ሰነድ የያዘ ለእያንዳንዳቸዉ ለእያንዳንዳቸዉ ሎት ብር 50 በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት መቀሌ ኩሓ መንገድ ማይ ባንዴራ በሰሜን እዝ ስር የ4ኛ ሜ/ክ/ጦር አካባቢ ከሚገኘዉ ግዥ ዴስክ ቢሮ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ጊዜ ጀምሮ የጨረታ ሰነድ በመግዛት በቢሮዉ ወደ ተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እያሰዉቅን ጨረታዉ የካቲት 19/2010 ዓ/ም ከቀኑ 3:30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ይከፈታል

መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ለተጨማሪ ማብራሪያ ስቁ 0342400166

ድሕሪት
ጨረታ መደብ
  • ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (62)
    • ኮንስትራክሽን (1060)
      • ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (4501)
        • ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (261)
          • ሕርሻ (534)
            • ህንፃ መሳርሒ (7225)
              • ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1700)
                • ምምካር (182)
                  • ትምህርቲን ስልጠና (199)
                    • ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1849)
                      • ምግብን መስተን (524)
                        • እግድ (43)
                          • ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (79)
                            • ፈርኒቸር (1301)
                              • ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት (86)
                                • ውህብቶን ውፅኢት ኢደ ጥበብ (4)
                                  • ጥዕና (267)
                                    • ናገዛ ኣቁሑት (94)
                                      • ኢንሹራንስ (4)
                                        • ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (295)
                                          • መሬትን ሊዝን (60)
                                            • ፅገና (835)
                                              • ናይ ሕክምና ኣቁሑት (433)
                                                • መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን (21)
                                                  • ናይ ቢሮ አቁሑትን ፅሕፈት መሳሪሕን (3016)
                                                    • መዐሸጊን መጠቅለሊን ወረቀት (6)
                                                      • ምስሊን ቀረፃን (23)
                                                        • ስራሕቲ ሕትመት (1666)
                                                          • ስራሕቲ ምልላይ (84)
                                                            • ክራይ (748)
                                                              • መሸጣ (1207)
                                                                • ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (95)
                                                                  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (8638)
                                                                    • ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን (368)
                                                                      • መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን (25)
                                                                        • ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (843)
                                                                          • ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (368)
                                                                            • ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (583)
                                                                              • መኽዝን (33)
                                                                                • ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ (238)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (271)
                                                                                    s