የ መቀሌ ማዛጋጃ ቤት ግልጋሎት የሚዉል የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች፣ ስፔር ፓርት፣ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ጥቅምቲ 6, 2013 8:30 ቅ/ሰዓት
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ጥቅምቲ 7, 2013 9:00 ቅ/ሰዓት
ዝወፀሉ መዓልቲ:ሶኒ መስከረም 25, 2013 (ልዕሊ 6 ዓመታት)
ናይ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 0.00
ናይ ጨረታ ኩነታት: ተዓፅዩ
1 የዘመኑ ግብር ከፈለዉ በዘርፊ የታደሰ ንግድ ስራ ፍቃድ ያላቸዉ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የኣቅራቢነት ሰርተፊኬት ፣ የቫት ምዝገባ ሰረተፊኬት ፣
2 የጨረታ ማስከበርያ ስፔር ፓርት ብር 25,000.00 ሃያ ኣምስት ሺ ብር፣ የፅሕፈት መሳርያ ዕቃዎች 15,000.00 ፣ ብቻ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ሲፒኦ ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በሁኔታ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና በፅህፈት ቤታችን ስም ማስያዝ ይኖርባቸዋል
3 ጨረታ ቀን 06/02/2013 ዓም 8፡30 ተዘግቶ በዚህ ቀን 9፡00 ሰኣት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት የከፈታል
4ተጫራቾች በእያንዳንዱ የጨረታ ሰነድ ገፅ የድርጅቱ ማህተም ና ፌርማ ማድረግ ይኖርበታል
5 ፅ/ቤታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታ በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብት የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ ማብራርያ 03 42 41 77 87