በመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ኤርታኤለ መገንጠያ ኣህመድ ኢላ መንገድ ስራ ፕሮጀክት 1701R በኣገልግሎት ላይ የሚገኙ የቤት ዉስጥ ማቀዝቀዛዎች AC ጋዝ መምላት የምትችሉ ድርጅቶች አወዳድሮ ለመስጠት ይፈልጋል
ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ጉንበት 18, 2012 8:00 ቅ/ሰዓት
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ጉንበት 18, 2012 8:30 ቅ/ሰዓት
ዝወፀሉ መዓልቲ:ረቡዕ ጉንበት 12, 2012 (ልዕሊ 6 ዓመታት)
ናይ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 0.00
ናይ ጨረታ ኩነታት: ተዓፅዩ
1 በዘርፉ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣
2 ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ ፤ የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን ማቅረብ የሚችሉ
3 የአመቱ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉና የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ስፒኦ የድርጅቱ ስም የተዘጋጀ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
4 ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ከ ቀበሌ 17 በግንባታ ላይ የሚገኝዉ መከለከያ ሪፈራል ሆስፒታል በሚገኘዉ የፕሮጀክቱ ቢሮ የማይመለስ ብር 100 በመግዛት የጨረታ ሳጡን መዉሰድ ይችላሉ
ስለሆኖም ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ከ 11/09/2012 እስከ 18/09/2012 ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የኣንድ ዋጋ በመምላት በፕሮጀክቱ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጡን ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጨረታው 18/09/2012 ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ ከቀኑ8፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት ይከፈታል
5 ፕሮጀክቱ ጨረታዉ በሙሉ ሆኖም ነከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ስ.ቁጥር 09 09 20 30 08 24/ 09 30 01 46 51 መደወል ይቻላል፡፡