ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል ሮቶ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ጥሪ 1, 2007 6:00 ደ/ሰዓት
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ጳጉሜን 5, 2005 6:00 ደ/ሰዓት
ዝወፀሉ መዓልቲ:ሓሙስ ታሕሳስ 23, 2007
posted:ልዕሊ 11 ዓመታት
ናይ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
የጨረታ ማስታወቂያ
ቅዱስ ፍሬምናጦስ አባ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ለተማሪዎች አገልግሎት የሚዉል ሮቶ በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
ስለሆነም
አሸናፊ ተወዳደሪ በሕጋዊ መንገድ ዉል ማሰር የሚችል መሆን አለበት::
ጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ 50.00 /ሃምሳ ብር/ በመክፈል ከገነዘብ ቤት መዉሰድ ይችላል::
ጨረታዉ ከታሕሳስ 21/2007 ዓ/ም ጀምሮ እስከ ጥር 01/2007 ዓ/ም 6:00( ስድስት ሰዓት ) ድረስ የሚቆይ ሆኖ የተሞላዉ የጨረታ ሰነድ ኦርጀናልና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ የተዘጋጀዉ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይቻላል::
ጨረታዉ የሚዘጋዉ ጥር 01/2007 ዓ/ም ዓ/ም 6:00( ስድስት ሰዓት ) ሲሆን ጨረታ የሚከፈተዉ ደግሞ በ 01/05/2007 ዓ/ም ከቀኑ 9:00 ይሆናል::
አሸናፍዉ ከተገለፀበት ጀምሮ በሁለት ቀናት ዉስጥ 10% የጨረታ ማስከበሪያ ስፒኦ ማስያዝ ይኖርበታል::
ለተጨማሪ ማብራሪያ 0344-4-99- 76 ወይም 0914-01-05- 92 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ ::
ማሳሰቢያ
ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉነ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ::