የግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል ፣ Swidd Chard Kg 10
ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ጥቅምቲ 6, 2013 4:00 ቅ/ሰዓት
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ጥቅምቲ 6, 2013 4:30 ቅ/ሰዓት
ዝወፀሉ መዓልቲ:ረቡዕ ጥቅምቲ 4, 2013 (ልዕሊ 6 ዓመታት)
ናይ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 0.00
ናይ ጨረታ ኩነታት: ተዓፅዩ
1 የመወዳደርያ ሃሳብ በታሸገ ኢንቮሎፕ ዉስጥ ሆኖ እስከ ቀን 06/02/2013ዓ/ ም 4፡00 ሰዓት ለግዢ ፈፃሚዉ መስርያ ቤት ቁጥር 12 መደረስ ኣለበት የመወዳደርያ ሃሳቡ በ ቀን 06/02/2013ዓ/ም ሰዓት 4፡30 ይከፈታል
2 የመወዳደርያ ሀሳብ ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታዉ ከተፈተበት ጊዜ ጀምሮ ለ 7 የስራ ቀናት የጸና ይሆናል
3 ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ኮፒ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ኮፒ፣ ቫት ተመዝጋቢ የ ቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ኮፒ
4 መስርያ ቤታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ