የጨረታ መኽፈቻ ቀን ማራዘም የኢ/ያ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት መቐለ ከዚህ በፊት የመኪና ጎማ ለመግዛት ዉስን ጨረታ ማዉጣቱ ይታወቃል
ዝዕፀወሉ መዓልቲ: መስከረም 18, 2013 3:30 ቅ/ሰዓት
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: መስከረም 18, 2013 4:00 ቅ/ሰዓት
ዝወፀሉ መዓልቲ:ረቡዕ መስከረም 13, 2013
posted:ልዕሊ 6 ዓመታት
ናይ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 በዘህ መሰረት ተወዳዳሪዎች ሰነድ ሳይወስዱ በመቕረታቸዉ ምክንያት መስከረም 04/2013 3፡30 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን 4፡00 ይከፈት የነበረዉ የመኪና ጎማ ዉስን ጨረታ ከቀን 12/2013 ለኣንድ ሳምንት የተራዘመ መሆኑን እየገለፅን የጨረታ ሰነድ እንድትወስዱ እና የመክፈቻ ቀን መስከረም 18/2013ዓ/ም 3፡30 ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጥዋቱ 4፡00ሰዓት የሚከፈት መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን