መቐለ ኢንድስትሪ ፓርክ በሚከተለዉ ሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን የፕላስቲክ ሽርጥና ጓንት መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም የሚከተሉት መስፈርቶች የምታማሉ እንድትወዳደሩ ይጋብዛል
ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ነሓሰ 29, 2012 8:30 ቅ/ሰዓት
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ነሓሰ 29, 2012 8:32 ቅ/ሰዓት
ዝወፀሉ መዓልቲ:ረቡዕ ነሓሰ 27, 2012
posted:ልዕሊ 6 ዓመታት
ናይ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ
2 የታደሰ የኣቅራቢነት ፍቃድ ያለዉ
4 የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
5 የቫት ቲኦቲ ሰርትፊኬት ማቅረብ የሚችል
ከቀን 26/12/2012ዓ/ም እስከ 29 /12/2012ዓ/ም ልክ 8፡30 ሰዓት
ኣድራሻችን በሰራዋት መንገድ ሆኖ ማይወይኒ ቀበሌ
ለበለጠ መረጃ 03 42 40 39 56