ጉና የ ንግድ ስራዎች ሃላፍነቱ የተወሰነ የግል ማሕበር የተለያዩ ያገለገሉ መኪናዎችና የመኪና ስፔር ፓርቶች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሰዓት መዕፀዊ ኣይተገለፀን
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሰዓት መክፈቲ ኣይተገለፀን
ዝወፀሉ መዓልቲ:ሶኒ ነሓሰ 25, 2012
posted:ልዕሊ 6 ዓመታት
ናይ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 20%
bidding: search status closed
1 ንብረቶቹ በመቐለ ከተማ እና ትግራይ የተለያዩ ቦታዎች ይገኛሉ ከተጠቀሱ ቦታዎች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት 24/12/2012ዓ/ም ጀምሮ እስከ ነሓሴ 26/12/2012ዓ/ም መመልከት ይችላሉ
2 ተጫራቾች ሰነድ ጨረታ በመግዛት የመሸጫ ንብረት በሚገኝበት ቦታ እንዲሁም ጨረታ ሰነድ ላይ መመልከት ይችላሉ
3 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት በመቐለ ከተማ በጉና ትግራይ ዋና ቅርንጫፍ ቢሮ ኣክሱም ሆቴል ኣጠገብ ሰላም ህንፃ 4ተኛ ፎቅ በግቢዉ በሚገኘዉ ኣዳራሽ ከ 27/12/2012ዓ/ም እስከ 29/12/2012ዓ/ም ድረስ በግልፅ ይካሄዳል
4 ተጫራቾች በቅድሚያ ከመነሻዉ ዋጋ 20% በስፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
5 ተጫራቾች ተጫርተዉ ያሸነፉትን ንብረት ሙሉ ዋጋዉን በመክፈል በ 10 ተከታታይ ቀን ዉስጥ ማንሳት ኣለባቸዉ
6 ገዥዎች የስም መዘዋወርያ ሙሉ ወጭዉን መሸፈን ይገባዋል
7 ድርጅቱን የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ በከፊል ሆኖ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
ለበለጠ መረጃ 09 37 20 47 28 /09 14 74 14 42/ 09 38 88 16 48 /09 02 02 91 91