ሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ብረቶች ፣ ወንበሮች ፣ ጠረፔዛዎች ፣ የመስኮት በሮች እና የብረት መዝጊያዎች በሚገኝበት ቦታ ማይጨዉ ፣ ኮረም ፣ ኣላማጣ እና ሞኾኒ ፣ ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሰነ 11, 2012 8:00 ቅ/ሰዓት
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሰነ 11, 2012 8:15 ቅ/ሰዓት
ዝወፀሉ መዓልቲ:ዓርቢ ጉንበት 28, 2012
posted:ልዕሊ 6 ዓመታት
ናይ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 ዝርዝር መግለጫ የያዘዉን የጨረታ ሰነድ ከ ግንበት 28ቀን 2012ዓ/ም እስከ ሰኔ 11 ቀን 2012ዓ/ም ከቀኑ 08፡00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 403 እና ማይጨዉ ሽያጭ ማእከል በመምጣትየማይመለስ ብር 50 በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ
2 ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉና የ 2012ዓ/ም ታደሰ ንግድ ፋቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
3 ተጫራቾች በጨረታዉ ለመሳተፍ የጨረታ ዋስትና ማስከበርያ ብር 10000.00 ለገለገሉ ብረቶች ፣ ብር 2000.00 ለወንበሮች ፣ ለጠረፔዛዎች 2000.00 ፣ ለመስኮት በሮች እና ብር 2000.00 ለብረት መዝጊያዎች በስፒቾ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
4 የጨረታ ማስከበርያ ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ በሚቀርብ ስፒኦ ብቻ ሊሆን ይገባል
5 ተጫራቾች ኣስፈላጊዉን የመወዳደርያ ሰነዶች በፖስታ አሽገዉ ማስገባት ከግንበት 28 ቀን 2012ዓ/ም እስከ ሰኔ 11ቀን 2012ዓ/ም ከቀኑ 08፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ይሆናል
6 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት በኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ሪጅን ዋነዉ መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 403 ሰኔ 11/2012ዓ/ም ከቀኑ 8፡15 ይከፈታል
7 ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ