በኢፌዲሪ ሃይል ሰሜን አየር ምድብ ጠቅላይ መምርያ መቐለ በኣይናለም የሰራዊቱ መኖርያ ካምፕ አከባቢ ጥራቱን የጠበቀ የዉሃ ጉድጓድ በሙያዉ ላይ የተሰማሩትን ተወዳዳሪዎች ብግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማስቆፎር ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታዉ ለመወዳደር የምትፈልጉ በዘርፉ ላይ የተሰማራቹ የዘመኑን ግብር የከፈላቹሁ የዉሃ ቁፋሮ ድርጅቶች ለጨረታዉ ሰነድ መግዛት በሰንጠረዥ ላይ በተገለፀዉ ጊዜ መሰረት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን
ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ሚያዝያ 23, 2012 8:00 ቅ/ሰዓት
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ሚያዝያ 23, 2012 8:30 ቅ/ሰዓት
ዝወፀሉ መዓልቲ:ዓርቢ ሚያዝያ 16, 2012
posted:ልዕሊ 6 ዓመታት
ናይ ደኩመንት ዋጋ: 400.00
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
ተ.ቁ | የስራዉ ዓይነት | ሰነድ የሚሸጥበት ዋጋ | ሰነድ የሚሸጥበት ቀን | ጨረታዉ የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት | ጨረታዉ የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት |
1 | የዉሃ ጉድጓድ ቁፋሮ | 400 | 16/08/2012እስከ 23/08/2012 | 23/08/2012ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት | 23/08/2012ዓ/ም ከቀኑ 8፡30ይከፈታል |
ለበለጠ መረጃ 03 42 41 64 91 ይደዉሉ