የኢ/ያ ጤና መድህን ኤጄንሲ መቐለ ቅርንጫፍ የኒሳን D22 ኦርጅናል እቃ መለዋወጫ ኣወዳድሮ መግዛት ስለፈለገ ንግድ ፍቃድ ያሳዳሳቹሁ የዘመኑ ግብር የከፈላቹሁ በኣቅራቢነት የተመዘጋባቹ ካዚህ በታች ለተዘረዘረዉ ዝርዝር መሰረት እንድትወዳደሩ ይጋብዛል
ዝዕፀወሉ መዓልቲ: የካቲት 9, 2012 8:00 ቅ/ሰዓት
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: የካቲት 9, 2012 8:02 ቅ/ሰዓት
ዝወፀሉ መዓልቲ:ቀዳም የካቲት 7, 2012
posted:ልዕሊ 6 ዓመታት
ናይ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 ዋናዉ ከነ ቫቱ መሙላት ያስፈልጋል
2 ተወዳዳሪዉ የዘመኑ ግብር የከፈለና ፍቃድ ያሳደሰ መሆን ኣለበት
3ፕሮፎርማዉ እንደ ዉል ይቆጠራል
4 ፕሮፎርማዉ የሚወጣበት ቀን 06/06/2012ሰኣት 3፡00
5 ፕሮፎርማዉ የሚከፈተዉ 09/06/2012 ሰኣት 8፡00
6 ኣድራሻ ስ.ቁ 03 42 40 95 47 /3048409815