ቅዱስ ፍሬምናጦስ ኣባ ሰላማ ካሣቴ ብርሃን መንፈሳዊ ኮሌጅ ቴራዞ በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
ዝዕፀወሉ መዓልቲ: የካቲት 2, 2012 3:00 ቅ/ሰዓት
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: የካቲት 2, 2012 4:00 ቅ/ሰዓት
ዝወፀሉ መዓልቲ:ቀዳም ጥሪ 23, 2012 (ልዕሊ 6 ዓመታት)
ናይ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 0.00
ናይ ጨረታ ኩነታት: ተዓፅዩ
1 የዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለዉ
2 በኣቅራቢነት የተመዘገበ
3 በጨረታዉ መሳተፍ የሚፈልግ የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 50.00 በመክፈል ከገንዘብ ቤት መዉሰድ ይቻላል
4 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ 2 % በሲፒኦ በማዛጋጀት የጨረታ ሰነድ ኦርጅናል ና ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀ የጨረታ ሣጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል
5 ጨረታዉ ከጥር 22/2012ዓ/ም እስከ የካቲት 02/2012ዓ/ም 3፡00 ሰዓት የሚቆይ ሲሆን የተማላ የጨረታ ሰነድ ዞርጀናል ኮፒ ለየብቻዉ በሁለት ፖስታ በማሸግ በተዘጋጀዉ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል
6 ጨረታዉ የሚከፈተዉ የካቲት 02/2012 3፡00 የሚዘጋ ሆኖ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል
ለተጨማሪ ማብራርያ 03 44 41 99 76/ 09 14 72 90 78 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ