የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ከልማታዊ ሴፍቲኔት በጀት በመጠቀም ለ መቐሌ የስራ ፈጠራና የምግብ ዋስትና ፅ/ቤት ቤት ግልጋሎት የሚዉሉ የተለያዩ የፅሕፈት መሳርያና፣ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት
ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ታሕሳስ 17, 2012 8:30 ቅ/ሰዓት
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ታሕሳስ 17, 2012 8:32 ቅ/ሰዓት
ዝወፀሉ መዓልቲ:ቀዳም ታሕሳስ 11, 2012 (ልዕሊ 6 ዓመታት)
ናይ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 ተጫራቾች የጨረታ የማይመለስ ብር 50.00 (ሃምሳ ብር) በመክፈል መዉሰድ የሚችሉ ሆኖ እስከ 17/04/2012 8፡30 ሰዓት ለግዢ ፈፃሚ መ/ቤት መቅረብ ኣለበት
2 የጨረታ ማስከበሪያ ለፅሕፈት መሳርያ 5000.00 ፣ ለኤሌክትሮኒክስ 6000 በሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ በሁኔታ ያልተመሰረት የባንክ ዋስትና ወይም በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
3 ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉበት የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ምስክር ወረቀት እና የቅርብ ወር ቫት ዲክለሬሽን፣ የኣቅራቢነት መለያ ካርድ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
4 ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሰነዳቸው ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ኣለባቸው፡፡
5ፅ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉ በከፈል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡
6 ኣድራሻችን በመቐሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስ ፅ/ቤት በዓይደር ክፍለ ከተማ እንዳማርያም ጉግሳ ቤተክርስትያን አጠገብ ኣግኣዚ ኦፕሬሽን ህንፃ ስልክ ቁጥር 0342/408757 0344-408501