የሰሜንሪጅንኢትዩቴሌኮም መቀሌ ለነባሩ ሕንጻ እና ለሽረ እንዳስላሴ ሾፕ መስኮት በጨረታ አወዳድሮ ሻተር ማስገጠም ስሚፈለጉ በዘረፉ ንግድ ፍቃድ ያላችዉ ኣቅራቢዎች እንድትወዳደሩ ይጋብዛል
ዝዕፀወሉ መዓልቲ: መስከረም 6, 2008 6:00 ደ/ሰዓት
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን:
ዝወፀሉ መዓልቲ:ረቡዕ ነሓሰ 27, 2007
posted:ልዕሊ 11 ዓመታት
ናይ ደኩመንት ዋጋ:
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ:
bidding: search status open
ተጫራቾችማሞላትየሚገባቸዉየሚገባቸዉመስፈርቶች
- የዘመኑ የታደሰንግድፍቃደ ቫት ምዝገባ ሰርትፍኬት እና የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ አለባቸዉ::
- ተጫራቾችለጨረታዋስትና ማስከበሪያ ብር 5000 /ኣምስት ሺ/ ሲፒኦ ወይም በባንክ የተረጋገጠ ቼክ በዋጋ መጫረቻ ሰነድ ዉስጥ ወይም ለብቻዉ ጨረታዉ በሚከፈተበት ሰኣት የግድ ማቅረብ ነአለባቸዉ::
- ተጫራቾች የማይመለስ ብር 25 በመክፈል ሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮመ 4 ኛፎቅ ቢሮ ቁጥር 403 በመምጣት ከ ነሓሴ 26/2007 ዓም ጀምሮ የጨረታ ሰነድ መዉስድ ይችላሉ ሆኖም ግን የመጫረቻ ሰነዳቸዉን አዘጋጅተዉ እስከ መስከረም 6/2008 ዓም ከቀኑ 11:00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀዉ የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል ከቀኑ 11:00 ሰዓት በኃላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለዉም
- ጨረታዉ እስከሚዘጋበት ቀንና ሰዓት ድረስ ገቢ የተደረጉ መጫረቻ ሰነድ ፍላጎት ያላቸዉ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት ኢትዩ ቴሌኮም አዲስ ሕንፃ 5ኛ ፎቅ የስብሰባ አዳራሽ መስከረም 7 ቀን 2008 ዓ/ም ከቀኑ 8:00 ይከፈታል
- ተጫራቸች ጨረታዉን ማሽነፋቸዉ ከተገለፀ ከታወቀ በኃላ ባሉት 10 ቀናት ዉስጥ የጥራት ደረጃዉን የጠበቀ ሻተር ገዝተዉ የመግጠም ስራዉን መጀመር ይኖርባችዋል
- ተጫራቾች የሻተር ዋጋ የመግጠም ስራዉን እና ሌሎችም ስራዉን ለማከናወን የሚያስፈልጉ ወጪዎች በራሳቸዉ የሚሸፈኑ ስለሆነ ይሕን ግምት ዉስጥ በማስገባት የአንድ ዋጋ ለኣንድ ካሬ ሜትር ማስቀመጥ አለባቸዉ
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት የአንድ ዋጋ ያለቫት መሆኑን በግልጽ ማስቀመጥ ይኖርባችዋል
- በሌላ ተጫራቾች ዋጋ ላይ ተንተርሶ መጫረት አይፈቀድም
- ከላይ የተዘረዘሩት መስፈርቶች ያላሟላ ተጫራች ጨረታ ሰነድ ዉድቅ ይደረጋል
የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም
ስቁ 034 4 41 31 34