ሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም ያገለገሉ ብረቶች ፣ ወንበሮች ፣ ጠረፔዛዎች ፣ እና የብረት ፋይል ካቡኔት ባሉበት ሁኔታ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል
ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ነሓሰ 7, 2012 8:00 ቅ/ሰዓት
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ነሓሰ 7, 2012 8:15 ቅ/ሰዓት
ዝወፀሉ መዓልቲ:ሓሙስ ሓምለ 30, 2012
posted:ልዕሊ 6 ዓመታት
ናይ ደኩመንት ዋጋ: 50.00
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 ዝርዝር መግለጫ የያዘዉን የጨረታ ሰነድ ከ ሓምሌ 28ቀን 2012ዓ/ም እስከ ነሓሴ 08 ቀን 2012ዓ/ም ከቀኑ 08፡00 ሰዓት ድረስ ዘወትር በሥራ ሰዓት ዋና መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 403 እና ኣክሱም ሾፕ ዓድዋ ሾፕ ፣ ሽሬ እንዳስላሴ በመምጣትየማይመለስ ብር 50 በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ
2 ተጫራቾች የዘመኑ ግብር የከፈሉና የ 2012ዓ/ም ታደሰ ንግድ ፋቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
3 ተጫራቾች በጨረታዉ ለመሳተፍ የጨረታ ዋስትና ማስከበርያ ብር 10000.00 ለገለገሉ ብረቶች ፣ ብር 1000.00 ለወንበሮች ፣ ለጠረፔዛዎች 1000.00 ፣ 1000.00 ለብረት ፋይል ካቢኔት በስፒቾ ማስያዝ ይኖርባቸዋል
4 የጨረታ ማስከበርያ ከታወቀ ባንክ ተረጋግጦ በሚቀርብ ስፒኦ ብቻ ሊሆን ይገባል
5 ተጫራቾች ኣስፈላጊዉን የመወዳደርያ ሰነዶች በፖስታ አሽገዉ ማስገባት ከሓምሌ 28 ቀን 2012ዓ/ም እስከ ነሓሴ 08ቀን 2012ዓ/ም ከቀኑ 08፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ይሆናል
6 ጨረታዉ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት በኢትዮ ቴሌኮም ሰሜን ሪጅን ዋነዉ መ/ቤት ቢሮ ቁጥር 403 ነሓሴ 14/2012ዓ/ም ከቀኑ 8፡15 ይከፈታል
7 ኢትዮ ቴሌኮም የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ