የግብርና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን ዕቃዎች መግዛት ፣ የፅዳት መሳርያ እቃዎች ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል

ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ጉንበት 13, 2012 4:00 ቅ/ሰዓት
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ጉንበት 13, 2012 4:30 ቅ/ሰዓት
ዝወፀሉ መዓልቲ:ሰሉስ ጉንበት 11, 2012
posted:ልዕሊ 6 ዓመታት
ናይ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed

1 የመወዳደርያ ሃሳብ በታሸገ ኢንቮሎፕ ዉስጥ ሆኖ እስከ ቀን 13/09/2012ዓ/ ም 4፡00 ሰዓት ለግዢ ፈፃሚዉ መስርያ ቤት ቁጥር 12 መደረስ ኣለበት የመወዳደርያ ሃሳቡ በ ቀን 13/09/2012ዓ/ም ሰዓት 4፡30 ይከፈታል

2 የመወዳደርያ ሀሳብ ዋጋ ጸንቶ የሚቆይበት ጊዜ ጨረታዉ ከተፈተበት ጊዜ ጀምሮ ለ 7 የስራ ቀናት የጸና ይሆናል

3 ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፍቃድ ኮፒ ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ኮፒ፣ ቫት ተመዝጋቢ የ ቫት ምዝገባ ሰርተፊኬት ኮፒ

4 መስርያ ቤታችን የተሻለ ኣማራጭ ካገኝ ጨረታዉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ

ጨረታ መደብ

s