የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለ መቀሌ ኣፓርትመንት ግንባታ ፕሮጀክት ኣጎልግሎት የሚዉሉ ከዚህ መመሪያ ጋር በተያየዘ ዝርዝር ስፔስፊኬሽን 400 ሜ3 የ ፍሳሽ ማጠራቀሚያ ታንከር የ ተመረጠ ኣፈር ግራቭል ሙሌት ሥራ የኣርማትራ ሥራዎች ሚክሰር እና ቫይብረተር ጨምሮ የእጅ ዋጋ /400 m3 septic tank coarse gravel and selected materials back fill works concrete works including mixer and vibrator only labor cost/ ሥራ ግዥ ለመፈፀም ፣ ህጋዊ ተወዳዳሪዎች በግልፅ ጨራታ አወዳድሮ በሰብ ኮንትራት ለማሰራትይፈልጋል
ዝዕፀወሉ መዓልቲ: መጋቢት 24, 2012 8:00 ቅ/ሰዓት
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: መጋቢት 24, 2012 8:30 ቅ/ሰዓት
ዝወፀሉ መዓልቲ:ሶኒ መጋቢት 21, 2012
posted:ልዕሊ 6 ዓመታት
ናይ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 ተጫራቾች በዘርፉ GC ወይም BC ደረጃ እና ከዚያ በላይ ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸዉ የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ኣለባቸዉ
2 ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበርያ ዋስትና የሚያቀርቡትን ገንዘብ በተጫራቾች መመሪያ ተራ ቁጥር 7.2 አና 7.30 በተጠቀሰዉ መሠረት መሆን ኣለበት
3 ተጫራቾች በዘርፉ ስለመሰረታቸዉ ከክፈያ እና ዉለታ የተገናዘበ የመልካም ስራ አፈፃፀም ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
4 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ተለይቶ በታሸገ ኢንቮሎፕ ከ መጋቢት 18 ቀን 2012ዓ/ም እስከ መጋቢት 24 ቀን 2012 ዓ/ም ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል
5 ጨረታዉ መጋቢት 27ቀን 2012ኛ/ም ከ ሰዓት 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻዉ በተገኝበት በፕሮጀክቱ ይከፈታል
6 የጨረታ ሰነዱን ተጫራቾች የማይመለስ 100ብር በመክፈል በፕሮጀክቱ የግብኣት ኣቅርቦት ኣስተዳደር ኬዝ ቲም ቢሮ መዉሰድ ይችላሊ
7 ፕሮጀክቱ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ