የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ 10 ሃይለኩስ የ 2010 ሞዴልና ከዛ በላይ እና ኤሲ ያለቸዉን መኪና መከራየት ይፈልጋል
ዝዕፀወሉ መዓልቲ: ጥሪ 29, 2012 8:00 ቅ/ሰዓት
ጨረታ ዝክፈተሉ መዓልቲን ሰዓትን: ጥሪ 29, 2012 8:30 ቅ/ሰዓት
ዝወፀሉ መዓልቲ:ቀዳም ጥሪ 23, 2012 (ልዕሊ 6 ዓመታት)
ናይ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
ናይ ጨረታ መድሓዚ ዋጋ: 20,000.00
ናይ ጨረታ ኩነታት: ተዓፅዩ
ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ነጥቦች
1 ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ
2 የታደሰ የስራ ፍቃድና ቲን ናምበር ማቅረብ የሚችሉ የሚያቀርቡት ዋጋ ከቫት በፊት መሆኑን እና ኣለመሆኑን መጠቀስ ኣለበት
3 የጨረታዉ ማስታወቅያ 20000.00 ብር በስፒኦ ማስያዝ የሚችሉ
4 ኣሸናፊ ድርጅት ማሸነፉ እንደተገለፀለት ባሉት ተከታታይ 5 ቀናት ዉስጥ 10 ከላይ የተጠቀሰዉ መኪኖች ከላይ የማቅረብ ግዴታ ኣለበት
5 የተሽከርካሪ መጠን እንዳስፈላጊነቱ ሊጨምር ይችላል
6 ተጫራቾች የሚወዳደርበት ዋጋ ተለይቶ በታሸገ ኢንቮሎፕ ከጥር 29/05/2012 ከሰዓት 8፡00 ሰዓት ድረስ ማቅረብ የሚቹሉ
5 ጨረታዉ 29/05/2012 ከሰዓት 8፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኝበት በመቀለ ግንባታ ባለዉ ሆቴል ላይ ይከፈታል
6 ድርጅቱ ጨረታዉን በከፊል ሆኖ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ
7 የጨረታ ሰነዱ የማይመለስ 100 ብር በመክፈል መዉሰድ ይችላሉ
ስልክ ቁጥር 09 23 41 40 30 /09 23 11 18/ 09 14 30 21 34