ተዘግቷል
በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቐለ ዲስትሪክት ፅ/ቤት ለመቐለ ዲስትሪከት እና ለተለያዩ አገልግሎት መስጫ ማእከላት አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች ለሚያከናውናቸው ሥራዎች የሚያገለግሉ አይሱዙ እና ደብል ጋቢና ፒክ አፕ በጨረታ አወዳድር ማከራየት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን ሐምሌ 11, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሐምሌ 11, 2011 8:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋበየሎቱ የተለያየ ነው
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን