የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን መቐለ ቅርንጫፍ ፅ/ቤት ሰራተኞቹን ከመኖሪያ ቤታቸው ወደ ስራ ቦታ ከስራ ቦታ ወደ መኖሪያ ቤታቸው የሚያመላልስባቸው እና የቢሮ የሚያከናውንባቸው ሶስት መኪና በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: ሰኔ 3, 2011 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 3, 2011 4:01 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ቀዳሜ ሰኔ 1, 2011
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 ፕሮፎርማ ከ 30/09/2011ዓ/ም እስከ 03/10/2011ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ደረስ ለተጨማሪ መረጃ በስ.ቁጥር 0914-722381 መደወል ይቻላል፡፡