የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዓዲ ሽሑ- ደላ - ሳምረ መንገድ ፕሮጀክት (18/03R) ፓካምፕ ግንባታ ኣገልግሎት የሚውሉ ሲሚንቶ ከመሰቦ ሲሚንቶ ፋብሪካ ለኣዲ ሽሑ-ደላ-ሳምረ ትራንስፖርት ኣገልግሎት ስለፈለግን በግልፅ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፤
መዝግያ ቀን: ሰኔ 8, 2011 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 8, 2011 4:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ቀዳሜ ሰኔ 1, 2011
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 5,000.00
bidding: search status closed
1 ተጫራቾች ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤
2 የጨረታ ማስከበሪያ ቢድ ቦንድ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ 5000.00 ብር ማስያዝ ኣላባቸው፤
4 ተጫራቾች ከቀን 28/09/2011ዓ/ም ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ዓዲሽሁ በሚገኘው የፕሮጀክቱ ግዚያዊ ቢሮ ማቅረብ ይችላሉ፤
6 ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ 08/10/2011 ከቀኑ 4:00 ሰዓት ድረስ ብቻ የምትችሉ ሲሆን የሰራውን ዝርዝር በጨረታ ሰነዱ መመሪያ ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፀን ጨረታው ከቀኑ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ ዕለቱ 08/10/2011ዓ/ም ከቀኑ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች በተገኙበት የሚከፈት መሆኑ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
7 ዕቃው የሚራገፍበት ቦታ ከዓዲሽሑ 28 ኪ.ሜ ገባ ብሎ ደላ ኣጠገብ በሚገኘው የፕሮጀክቱ ካምፕ፤
ኣድራሻ- የመከለከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ መንገድ ፕሮጀክት
ስ.ቁጥር 0986-894646/0914-316718 መደወል ይቻላል፡፡