የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ፕሮ /18-03R/ ለሰራተኞች የሰርቪስ ኣገልግሎት የሚሰጥ ፒክ ኣፕ መኪና መከራየት ይፈልጋል፡፡

1 የመኪናው የስሪት ዘመን የ2010ዓ/ም እና ከዛ በላይ የሆነ

  2 የመኪናውን የባለቤትነት ደብተር ማቅረብ የምትችሉ፤

3 የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድና የምዝገባ መለያ ቁጥር ያላቸው፤


                     4 የመኪና ክራይ ፍቃድ ያላችሁ፤

 ተጫራቸች የሚወዳደሩበት ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ 03/10/2011ዓ/ም ጀምሮ እስከ 13/10/2011ዓ/ም ባለው 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዓዲ ሽሁ ዳዊት ሆቴል በሚገኘው ፕሮጀክት ግዛዊ ቢሮ በራሳቹ ፕሮፎርማ ሚከራዩበት ዋጋ እና ንግድ ፍቃድ ኣያይዘው ማቅረብ ይኖርችሃል፡፡

 ማሳሰቢያ የነዳጅ ኣቅርቦት በፕሮጀክቱ በኩል ነው፡፡

2 ፕሮጀክቱ ጨረታውን በመሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስ.ቁጥር 0914-316718/ 0986-894646 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

መመለስ
የጨረታ ምድብ
  • ሶፍትዌርና ኔትዎርክ (26)
    • ኮንስትራክሽን (309)
      • ኤሌትክትሮኒክስና ኣይሲቲ እቃዎች (561)
        • የሂሳብ ኣያያዝና ኦዲት ማድረግ (76)
          • ግብርና (199)
            • የግንባታ እቃዎች (1273)
              • ፅዳትና የንፅህና እቃዎች (235)
                • ማማከር (41)
                  • ትምህርትና ስልጠና (28)
                    • ኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮ መካኒካል (397)
                      • ምግብና መጠጥ (183)
                        • እግድ (62)
                          • ፈርኒሽንግና ፊክስቸር (21)
                            • ፈርኒቸር (233)
                              • ጠቅላላ ስራዎች አገልግሎት (30)
                                • ስጦታዎች እና እደ-ጥበብ (2)
                                  • ጤና (41)
                                    • የቤት ዕቃዎች (46)
                                      • ኢንሹራንስ (1)
                                        • የላብራቶሪ እቃዎች እና ኬሚካል (185)
                                          • መሬትና ሊዝ (3)
                                            • ጥገና (81)
                                              • የህክምና ዕቃዎች (63)
                                                • መኣድና የተፈጥሮ ሃብት (4)
                                                  • የቢሮ እቃዎችና የፅህፈት መሳሪያዎች (278)
                                                    • ማሸግያ መጠቅለያ እና ወረቀቶች (3)
                                                      • ፎቶግራፍና ፊልም (6)
                                                        • የህትመት ስራዎች (110)
                                                          • የማስታወቅያ ስራዎች (11)
                                                            • ኪራይ (214)
                                                              • ሽያጭ (337)
                                                                • የጥበቃ ስራዎችና ሰኪዩሪቲ (40)
                                                                  • የተሽከርካሪ መለዋወጫ እቃዎች (631)
                                                                    • የስፖርትና ትጥቅና ተዛማጅ እቃዎች (45)
                                                                      • ቴሌኮምኒኬሽን እቃዎች (13)
                                                                        • ጨርቃ ጨርቅና የቆዳ ውጤቶች (288)
                                                                          • የትራንዚትና መጓጓዠያ ኣገልግሎት (100)
                                                                            • የተሽከርካሪና ከባደ ማሽነሪ (166)
                                                                              • መጋዝን (25)
                                                                                • እንጨት እና የእንጨት ስራ (76)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትና የብረታ ብረት ስራዎች (90)
                                                                                    s