በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዓዲ ሽሑ- ዲላ - ሳምረ ለሚያሰራው የመንገድ ፕሮጀክት የዲዛይን ሳይት ላይ በየቦታው የከተሞቹ የኣፈር ናሙናዎችን ወደ ዋናው መ/ቤት /ኣ/አበባ/ ለማምጣት የትራንስፖርት ኣገልግሎት የሚሰጥ ኣንድ/1/ በጥሩ በይዞታ ላይ የሚገኝ የጭነት /ISUZU/ ተሽከርካሪ ነዳጅ እና ሾፌር ከኣካራይ ሆኖ ለኣድ ዙር ጉዞ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: ሰኔ 21, 2011 2:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 21, 2011 2:01 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሓሙስ ሰኔ 20, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዓዲ ሽሑ- ዲላ - ሳምረ ለሚያሰራው የመንገድ ፕሮጀክት የዲዛይን ሳይት ላይ በየቦታው የከተሞቹ የኣፈር ናሙናዎችን ወደ ዋናው መ/ቤት /ኣ/አበባ/ ለማምጣት የትራንስፖርት ኣገልግሎት የሚሰጥ ኣንድ/1/ በጥሩ በይዞታ ላይ የሚገኝ የጭነት /ISUZU/ ተሽከርካሪ ነዳጅ እና ሾፌር ከኣካራይ ሆኖ ለኣድ ዙር ጉዞ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡
1 ስለሆነም በዘርፉ የተሰማራችሁና የዘመኑን ግብር የከፈላችሁ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ማስረጃ እና ታክስ ክሊራንስ እንዲሁም ስለተሽከርካሪው ሙሉ ማስረጃ ማቅረብ የምትችሉ ድርጅቶች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አምስት/5/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ተሽከርካሪው ለኣንድ ዙር ጉዞ የምታቀርቡበትን ዋጋ በሰም በታሸገ ፖስታ ለማድረግ የዋጋ ማቅረቢያችሁን በድርጅቱ ግዥ ክፍል እንድታርቡ እንጠይቃለን፡፡