1 የዘመኑ የታደሰ የዘርፊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ
2 የታደሰ የኣቅራቢነት ፍቃድ ያላችሁ
3 የታክስ ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርትፊኬት
4 የቫት ቲኦቲ ሰርትፊኬት
5 ጨረታዉ የሚቆይበት ቀን 09/03/2012ዓ/ም እስከ 13/03/2012ዓ/ም እስከ 4፡00 ድረስ ሞልታችሁ ማቅረብ የምትችሉ ሲሆን ጨረታዉ ልክ በ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ይከፈታል