በኢትዮጵያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለስልጣን መቐለ ቅ/ፅ/ቤት መቐለ የሚገኙ የተለያዩ ዕቃዎች በዝግ ጨረታ ባሉበት ሁኔታ ኣወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል።

 በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ የኢትዮጵያ ዜግነት ያለው ከሚሸጠው እቃ ጋር ተዛማጅነት ያለው የፀና የንግድ ፍቃድ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ ሰርቲፊኬት፣ የዘመኑ ግብር የከፈለ መሆኑ የምስክር ወረቀት ( Clearance) እና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር የሚያቃርብ ሁሉ መሳተፍ የሚችል ሲሆን ተጫራቾችን ንብረቱን ካሸነፉበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 የስራ ቀናት ውስጥ ማንኛውም ክፍያ ኣጠናቅቀው ንብረቱን ማንሳት ይጠበቅባቸዋል። በተባለው ግዜ ካላነሱ ግን የተያዘ ገንዘብ ለመንግስት ገቢ ሆኖ እቃው በድጋሚ ሽያጭ ይቀርባል።

የጨረታ ቦታና ግዜ

ቦታ

የንብረቱ ዓይነት

የጨረታው ዓይነት

 የምዝገባ ግዜ

ጨረታው የሚከፈትበት ቀንና ሰኣት

ዋስትና (CPO)

መቐለ

1 የልጆች ቁምጣ ሱሪ

2 electrical drive training system/DLWD DJQD01

ዝግ

እስከ

22/04/2011 ጠዋት 3:00

ቫት ሳይጨምር ደንበኛውከሚሰጠው ጠ/ዋጋ 20%

20/04/2011ዓ/ም

20/04/2011 ዓ/ም  ጠዋት

ከላይ በተጠቀሰው የግዜ ገደብ እቃዎች በሚገኙበት ከመስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኣጠገብ የሚገኘው በጉምሩክ ቅጥር ግቢ በኣካል በመገኘት 7-9/05/2011 ዓ/ም እቃዎች ማየት የምትችሉ ሲሆን እንዲሁም ጨረታው የሚካሄደው እቃው የሚገኝበት ኣድራሻ መሆኑን እየገለፅን የምዝገባው ቦታ ይህ ማሰታወቂያ ከወጣበት እለት ጀሚሩ ለተከታታይ 7 የስራ ቀናት ይሃ ሲቲ ሰንተር ህንፃ ከደደቢት ማ/ፋይናንስ ኣጠገብ በሚገኘው የፌደራል ገቢዎችና ጉምሩክ ዋና ቢሮ 2ኛ  ፎቅ ቁጥር 6 የጨረታ ማስረከቢያ ንብረቱን ባሸነፉበት ወጋ ላይ ተጨማሪ እሴት ታክስ ጨምሮ ማስያዝ ያላባቸው መሆኑን ኣውቆው ማይመለስ 100.00 ብር ሰነዱ በመግዛት ጨረታው በኣካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ።

መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታው በሙሉ ወይም በከፊልል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ ስ.ቁጥር 0342-411187 መደወል ይቻላል።

ድሕሪት
ጨረታ መደብ
  • ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (58)
    • ኮንስትራክሽን (1047)
      • ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (4461)
        • ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (256)
          • ሕርሻ (508)
            • ህንፃ መሳርሒ (7192)
              • ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1689)
                • ምምካር (180)
                  • ትምህርቲን ስልጠና (199)
                    • ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1830)
                      • ምግብን መስተን (514)
                        • እግድ (40)
                          • ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (77)
                            • ፈርኒቸር (1283)
                              • ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት (86)
                                • ውህብቶን ውፅኢት ኢደ ጥበብ (4)
                                  • ጥዕና (266)
                                    • ናገዛ ኣቁሑት (87)
                                      • ኢንሹራንስ (4)
                                        • ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (288)
                                          • መሬትን ሊዝን (59)
                                            • ፅገና (833)
                                              • ናይ ሕክምና ኣቁሑት (426)
                                                • መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን (21)
                                                  • ናይ ቢሮ አቁሑትን ፅሕፈት መሳሪሕን (2985)
                                                    • መዐሸጊን መጠቅለሊን ወረቀት (6)
                                                      • ምስሊን ቀረፃን (23)
                                                        • ስራሕቲ ሕትመት (1658)
                                                          • ስራሕቲ ምልላይ (83)
                                                            • ክራይ (737)
                                                              • መሸጣ (1182)
                                                                • ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (93)
                                                                  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (8589)
                                                                    • ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን (360)
                                                                      • መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን (25)
                                                                        • ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (831)
                                                                          • ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (360)
                                                                            • ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (578)
                                                                              • መኽዝን (33)
                                                                                • ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ (237)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (267)
                                                                                    s