የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

ቁጥር፡--ERMMB/NCB/004/2017 E.C

የጨረታ ማስታወቂያ

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር -ERMMB/NCB/004/2017 E.C

የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር መቐለ ቅ/ፅ/ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ | የሚከተሉትን እቃዎች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡

ሎት እንድ - የጽህፈት መሳርያ ዕቃዎች

ሎት ሁለት - የጽዳት ዕቃዎች

ሎት ሦስት - የኤሌክትሮኒክስ (የICT) ዕቃዎች 

ሎት አራት - የደንብ ልብስ ዕቃዎች

ሎት አምስት - የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች

ሎት ስድስት - የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች (Spare parts)

1. በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚከተሉትን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል፡፡

2. ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉ የመንግስት ግዥና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ ባዘጋጀው የእቃና አገልግሎት አቀራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተካተቱ፣

3. ግብር የመክፈል ግዴታቸውን የተወጡ መሆኑን የሚያረጋግጥ በግብር አስገቢው ባለስልጣምን የተሰጠ ማስረጃ

ማቅረብ የሚችሉ፣

4. ለተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት፣

5. የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት አንድ የጽህፈት ዕቃዎች ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺ) ፣ ለሎት ሁለት የጽዳት ዕቃዎች ብር 10.000.00 (አስር ሺህ)፣ ለሎት ሦስት የኤሌክትሮኒክስ (የCT) ዕቃዎች ብር 50,000.00 (ሃምሳ ሺ) ለሎት አራት ደንብ ልብስ ዕቃዎች ብር 10,000.00( አስር ሺ ) ለሎት አምስት የቢሮ መገልገያ ዕቃዎች ብር 20,000.00( ሃያ ሺ) ለሎት ስድስት የመኪና መለዋወጫ እቃዎች (Spare parts)15,000.00(አስራ አምስት ሺ) እያንዳንዳቸው በባንክ በተመሰከረለት ቼክ (C.P.O) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ጋራንቲ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አያይዞ ማቅረብ የሚችል፡፡

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ 200.00 (ሁለት መቶ ብር) ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን | ጀምሮ እስከ ጨረታው መከፈቻ ቀን ድረስ ደደቢት ማይክሮ ፋይናንስ አጠገብ የሚገኘው የትግራይ ክልል ኣካል ጉዳተኞች ማህበር ህንፃ ከሚገኘው የቅ/ጽ/ቤቱ ግዥና ፋይናንስ ቡድን ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 18 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡

7. የጨረታ ሰነድ መሸጫ የሚያበቀው ጥቅምት23/2017 ዓ/ም መሆኑን ተጫራች እንዲያውቁት ያስፈልጋል:: |

8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጥቅምት26/2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት በፊት ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡

ጨረታውም በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4፡30 በመስሪያ ቤቱ አዳራሽ ሁለተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 08 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

9. የጨረታው አሸናፊ የመልካም ስራ አፈፃፀም ዋስትና 10% (አስር በመቶ)C.RO በማስያዝ ከመ/ቤታ ጋር ውል ይፈራረማል::

10. መ/ቤቱ የተሻለ ኣማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

11. ተጫራቾች ሁሉም ቫት ተመዝጋቢ መሆን ይጠበቅባቸዋል ተጫራቾች ዋጋው ከነቫቱ መሙላት ይጠበቅባቸዋል።

12. ማንኛውም ስርዝ ድልዝ ያለበት የጨረታ ሰነድ ከጨረታ ውጪ ይደረጋል።

ስልክ ቁጥር 0344411005/0935282274/ ፋክስ 0344407309

ድሕሪት
ጨረታ መደብ
  • ሶፍትዌርን ኔትዎርክ (58)
    • ኮንስትራክሽን (1047)
      • ኤሌትክትሮኒክስን ኣይሲቲ ኣቕሑት (4461)
        • ሒሳብ ኣደሓሕዛን ኦዲት ምግባርን (256)
          • ሕርሻ (508)
            • ህንፃ መሳርሒ (7192)
              • ፅሬትን ንፅህና ኣቁሑት (1689)
                • ምምካር (180)
                  • ትምህርቲን ስልጠና (199)
                    • ኤሌክትሪካልን ኤሌክትሮ መካኒካል (1830)
                      • ምግብን መስተን (514)
                        • እግድ (40)
                          • ፈርኒሽንግን ፊክስቸር (77)
                            • ፈርኒቸር (1283)
                              • ጠቅላላ ስራሕቲ ኣገልግሎት (86)
                                • ውህብቶን ውፅኢት ኢደ ጥበብ (4)
                                  • ጥዕና (266)
                                    • ናገዛ ኣቁሑት (87)
                                      • ኢንሹራንስ (4)
                                        • ናይ ቤተ ፈተነ ኣቁሑትን ኬሚካልን (288)
                                          • መሬትን ሊዝን (59)
                                            • ፅገና (833)
                                              • ናይ ሕክምና ኣቁሑት (426)
                                                • መዓድንን ናይ ተፈጥሮ ሃፍትን (21)
                                                  • ናይ ቢሮ አቁሑትን ፅሕፈት መሳሪሕን (2985)
                                                    • መዐሸጊን መጠቅለሊን ወረቀት (6)
                                                      • ምስሊን ቀረፃን (23)
                                                        • ስራሕቲ ሕትመት (1658)
                                                          • ስራሕቲ ምልላይ (83)
                                                            • ክራይ (737)
                                                              • መሸጣ (1182)
                                                                • ስራሕቲ ሓለዋን ሰኪዩሪቲ (93)
                                                                  • መለዋወጢ ኣቁሑት ተሸከርከርቲ (8589)
                                                                    • ናይ ስፖርት ዕጥቅን ተዛመድቲ አቁሑትን (360)
                                                                      • መሳሪሕታት ቴሌኮሙኒኬሽን (25)
                                                                        • ጨርቃ መርቂን ውፅኢት ቆርበትን (831)
                                                                          • ናይ ትራንዚትን መጋዓዝያን ግልጋሎት (360)
                                                                            • ተሽከርከርትን ከበድትን ማሺነሪ (578)
                                                                              • መኽዝን (33)
                                                                                • ዕንፀይቲን ስራሕቲ ዕንፀይቲ (237)
                                                                                  • ኣልሙኒየም፡ መስትዋትን ስራሕቲ ሓፂነ መፂን (267)
                                                                                    s