ተዘግቷል

ኢማጅን ዋን ዴይ ኢንተርናሽናል ኦርጋናይዜሽን /Imagine 1day/ በተባለ መ/ታዊ ያልሆነ የውጭ በጎ ኣድራጎት ድርጅት ትግራይ ፣ በኦሮሚያ እና በደቡብ ክልል በትምህርት ጥራት ማሻሻል ሰራ ላይ አና በላይቪሊ ሁድ ዴቬሎፕመንት // የበኩሉን ኣስተዋፀኦ እየሰጠ ይገኛል፡፡ በኣሁኑ ጊዜም ድርጅታችን በትግራይ ክልል በክልተ ኣውላዕሎ ወረዳ ገማድ ቀበሌ በደረባ ወሃቢት ሕ/ሰብ ለኑሮ ማሻሻያ እና ድህነት ቅነሳ የሚያግዙ የተሻለ ዝርያ ያለቸው 2500 ደሮዎች እና 50 ኩንታል የደሮ ቀለብ ከመድሃኒት ጋር ኣቅራቢያዎች በጨረታ አወዳድሮ ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ሰኔ 6, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 6, 2011 8:01 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን
ተዘግቷል

መቐለ ዩኒቨርሲቲ ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ዓይደር ኮምፕሬሄኒሲቭ እስፔሺያላይዝድ ሆስፒታል የፈርኒቸር ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን በ15ኛው ቀን ጠዋት 3:30 ሰዓት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትበ15ኛው ቀን ጠዋት 4:00 ሰዓት ይከፈታል። በ15ኛው ቀን በዓል ከሆነ ደግሞ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ50,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

የጨረታ ምድብ

ባለቤት ኩባንያ

የጨረታ ማስታወቅያዎች እዚሁ እንደሚለቀቁ ያውቃሉ'] = ነገር ግን ሙሉ ኣገልግሎት ከፈለጉ ለምሳሌ ለድርጅትዎ ብቻ ጠቃሚ የሆነ ጨረታ ለይቶ የ ሚያሳውቅ ወይም በ ኢሜይል በየግዜው የሚያቁበት መንገድ ይመቻችሎታል፡ እንዲሁም በሞባይል መልእክት የሚያቁበት መንገድ፡፡ ምንድነው የሚጠብቁት? ኣሁኑኑ ይመዝገቡ በተመጣጣኝ ኣመታዊ ክፍያ፡፡ በኣድራሻችን ያግኙን!

ጨረታ ለመከታተል ይመዝገቡ
ዋጋ ሸርፊ
#መሸጢመግዝኢ
160.94 (-0.05)162.55 (-0.05)
179.08 (-0.14)180.87 (-0.14)
24 (0)24.4 (0.01)
9.67 (0.01)9.77 (0.01)
1.02 (0)1.03 (0)
ምንጪ በሄራዊ ባንኪ ኢትዮጵያ ዓርቢ ጥቅምቲ 20, 2019