በግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የኣፍሪካ ቀንድ የስደተኞች ተፅእኖ ምላሽ ልማት ፕሮጀክት /DRIDIP/ በክልል መስተባበርያ ዩኒት ኣገልግሎት የሚውሉ የፅህፈት መሳሪያ እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: ሰኔ 13, 2011 4:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 13, 2011 4:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ሮብ ሰኔ 12, 2011
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
1 ፕሮፎርማው እስከ 13/10/2011ዓ/ም ጥዋት 4፡00 ሰዓት ይቆያል፡፡
2 ፕሮፎርማው እስከ 13/10/2011ዓ/ም 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስ.ቁጥር 0344-404346 መደወል ይቻላል፡፡