የሰሜን ሪጅን ኢትዩ ቴሌኮም የተለያዩ መጠን ያላቸው ስታርተር ባትሪ Starter Battery 12V, 70 KH & 100 AH ፣ ጎማ tyre / 215/ 75R15 with valve 8PR radial or L1= 106/103T ግዥ በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።
መዝግያ ቀን: ሰኔ 14, 2011 8:00 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሰኔ 14, 2011 8:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ማክሰኞ ሰኔ 4, 2011 (ከ 7 ዓመታት)
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 100.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 15,000.00
የጨረታ ሁኔታ: ተዘግቷል
ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው ነገሮች
1 በየዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ቲን እና ቫት ምዝገባ ሰርቲፊኬት፣
2 ተጫራቾች የማይመለስ ብር 100.00 በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ከሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌ ኮም ቢሮ ቁጥር 403 በመምጣት ከ 03/10/2011ዓ/ም ጅምሮ መውሰድ ይችላሉ፡፡ ሆኖም ግን የመጫረቻ ሰነዳቸውን ኣዘጋጅተው እስከ 14/10/2011ዓ/ም ከቀኑ 8፡00 ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል። ከዚህ በኃላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
3 ጨረታዉ ፍላጎት ያላቸዉ ተጫረቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት 14/10/2011 ዓ/ም ከቀኑ 8:15 ይከፈታል።
4 ተጫራቾች ለጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ ብር 15,000 /ኣስራ ኣምስት ሺ ብር/ ለጎማ በታወቀ በባንከ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ስፒኦ ማስያዝ አለበት፤
5 ኣሸናፊ የሚሆነው ተጫራች በራሱ ትራንስፖርት ኣገልግሎት ኣጓጉዞ ሰሜን ሪጅን ኢትዮ ቴሌኮም መጋዘን ማስረከብ ይኖርበታል፡፡
6 መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፤
ስልክ ቁጥር 0344-413134 መደወል ይቻላሉ፡፡