በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የመቐለ ዲስትሪክት ፅ/ቤት ለመቐለ ዲስትሪከት እና ለተለያዩ አገልግሎት መስጫ ማእከላት አገልግሎት የሚሰጡ መኪኖች ለሚያከናውናቸው ሥራዎች የሚያገለግሉ አይሱዙ እና ደብል ጋቢና ፒክ አፕ በጨረታ አወዳድር ማከራየት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን: ሐምሌ 11, 2011 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ቦታ መቐለ
ባሉበት ቦታ ሁኖው ድርጅትዎ የሚመለከቱ ጨረታዎት በኤስ.ኤም.ኤስ /ኣጥር የፅሁፍ መልእክት/ መከታተል ይችላሉ።
ጨረታ በተለቀቀበት ቅፅበት ማስታወቅያው ሞባይዎ ጋ ይደርሳል -- ለዚ እንዲከፍሉት ሚጠየቁት ብር 400 ብቻ ነው::