ብኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የሲቭል ሰርቪስና ኣቅም ግንባታ ቢሮ በ 2009 ዓም በጀት ከዚህ በታች የተዘረዘሩት ለቢሮዉ አገልግሎት የሚዉሉ እቃዎችን ማለትም ኣለቂ የቢሮ እቃዎች እና ኮምፒተር ኣክሰሰሪዎች: የኔት ወርክ እቃዎችና ቆሚ እቃዎችና እና የህትመት ስራዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛትና ለማሳተም ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 18, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
በሃገር መከላኪያ ሚነስቴር የሰሜን ዕዝ ጠቅላላ መምሪያ በታች የተገለፁትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 22, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የኢትዩጰያ ገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን መቀሌ ባለስልጣን ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ድርጅቶችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ የሚከተሉትን ዕቃዎች ግዥ መፈጸም ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 3, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርስቲ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 12, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የኢትዩጰያ ግብርና ትራንስፎርሜሽን ኤጀንሲ ትግራይ ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ዚህ በታች የተዘረዘሩት የፅሕፈት መሳሪያዎች : የኤሌክትሮኒክስ : የበሮ ቀዋሚ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 6, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ትምህርት ቢሮ ትምህርት ቤቶች የፕላዝማ ኔትዎረክ ለመዘርጋት ለፕላዝማ አገልግሎት የሚዉሉ የኤለክትሮኒክስ እቃዎች የተማሪዎች ወንበርና ጠረጴዛ 4 የተላያዩ መፀሓፍ ለማሰተም ዴስክቶፕ ኮምፒተር በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛትና ለመዘርጋት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 1, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የአርብቶ አደር ግብርና ልማት ቢሮ በዚህ 2009 በጀት ዓመት ቋሚ እቃዎች :አላቂ የጽሕፈት መሳሪያዎች :የቢሮ ጽዳት እቃዎች: የኤለክትሮኒክስ መገልገለያ እቃዎች: የደረቅ ጭነት ትራንስፖርት አገልግሎት :እና የመኪና ጎማና ከላማዳርያ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 26, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
የወልቃይት ስኳር ልማት ፕሮጀክት ምድብ 1 የፅህፈት መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 2 የፅዳት ዕቃዋች ምድብ 3 የህትመት እቃዎች ምድብ 4 የካንቲን እቃዎች ምድብ 5 የኤሌክትሪክ ዕቃዎች ምድብ 6 የኤሌክትሮነክስ ዕቃዎች ምድብ 7 አግዳሚ ወንበር ምድብ 8 የህንፃ መሳሪያ ዕቃዎች ምድብ 9 የተሸከርካሪ መለዋወጫ ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ ከዚህ ቀጥሎ ባሉት መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች እንድትወዳደሩ ይጋብዛልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 18, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ ወልቃይት ተጨማሪ አንብብ
በትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ርእስ መስተዳድር ጽቤት ለ 2009 ዓም በተፈቀደለት በጅት የድምፅ ኮንፈረንስ መሳሪያ (DCN) ና የመሰብሰቢያ አደራሽ ፈርኒቸር ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 20, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
ኣፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት ትምህርት ቢሮ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የሚያገለግሉ ሎት 1 ፈርኒቸር ሎት 2 የፕላዝማ ቴሌቪዥን :ዴስትክቶፕ ኮምፒተር: ፕሪንተር ለመግዛት ይፈልጋለመዝግያ ቀን: ጥቅምት 9, 2009 6:00 ከሰአት (ተዘጋ)ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ