የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡-የፀረ ተባይ ኬሚካል፣ የጓሮ አትክልት ዘር፣ የእንስሳት መድሃኒት ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ የእንስሳት መድሃኒትና መገልገያ መሳሪያዎች ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ ሰው ሰራሽ የእንስሳት ማዳቀያ ማሽን መለዋወጫ እቃዎች ለ2ኛ ጊዜ የወጣ፣ ጄኔሬተር፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ታኅሣሥ 13, 2012 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የገዋኔ ግብርና ቴ/ሙያ ስልጠና ኮሌጅ የተመጣጠነ የእንስሳት መኖ ድርቆሽና የማዕድን ጨው ከሀገር ውስጥ አቅራቢዎች በግልፅ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ኅዳር 15, 2012 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
ራያ ዩኒቨርሲቲ የተለ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: የጨረታ መዝጊያ እና መክፈቻ ቀን የተለያየ ነው ቦታ ማይጨዉ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡ ፖሊትዩን ትዩፕ፣ ጋብዮን፣ የማር ሰም፣ የላቦራቶሪ እቃዎች፣ የእንስሳት መድኃኒት፣ የእንስሳት መድኃኒት መገልገያ መሣሪያዎች ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 21, 2012 3:29 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የትግራይ ክልል ግብርናና ገጠር ልማት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱት የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡ሰው ሠራሽ የእንስሳት ማዳቀያና መገልገያ መሣርያዎች፣ ሰው ሠራሽ የእንስሳት ማዳቀያ ማሽን መስዋወጫ እቃዎች፣ የእርሻ መገልገያ መሣርያዎች፣ የጓሮ አትክልት፣ ጀኔረተር፣ ዲናሞ፣ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን: ጥቅምት 24, 2012 3:29 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
በአፋር ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የእንስሳት፣ እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ በ2012 ዓ.ም በጀት ዓመት ለማከናወን ካቀዳቸው ... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ15ኛው የሥራ ቀን 4፡00 ሰዓት ቦታ ኣፋር ተጨማሪ አንብብ
መቐለ ዩኒቨርሲቲ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣ የህንፃ መሳሪያዎች፣ የኤሌክትሪክ እቃዎች፣ ለማህበረሰብ ት/ቤት የሚያገለግሉ የማጣቀሻ መፃሕፍት፣... [ሙሉውን ርዕስ ለማየት ሰብስክራይብ ያድርጉ]መዝግያ ቀን: በ16ኛው ቀን ጠዋት 3፡30 ሰዓት ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የመቀሌ ከተማ እቅድና ፋይናንስን ፅ/ህፈት ቤት በልማታዊ ሴፍቲኔት ባጀት ለመቐሌ የስራ እድል ፈጠራና የምግብ ዋስትና ፅቤት ግልጋሎት የሚወሉ የተለያዩ ችግኞች መግዛት ይፈጋልመዝግያ ቀን: ሐምሌ 29, 2011 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ
የኢትዩጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የልማትና ክርስቲያናዊ ተራድኦ ኮሚሽን የትግራይ ኣህጉር ስብከት ልማት ማስተባበሪያ ፅህፈት ቤት የዘላቂ ቤት የቤተክርስትያን ደን ልማትና የህ/ሰብ ኑሮ ማሻሽያ ፕሮጀክት በእንደርታ ወረዳ ለደብረማዕረነትና ማይ ኣንበሳ ቀበሌዎች ለንብ ልማት /እርባታ ግልጋሎት ስራ የሚውሉ ባለ አንድ ድራብ የዘመናዊ ቆፎ ግብኣቶች ለመግዛት ስለሚፈልግ ይህን ሊያቀርቡ ለሚችሉ ተጫራቾች በጨረታው የተዘጋጀ ዝርዝር ሰነድ /ስፔስፊኪሽን/ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾችን ይፈልጋል፡፡ መዝግያ ቀን: ሐምሌ 15, 2011 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ቦታ መቐለ ተጨማሪ አንብብ