ጉዳዮ ለዕቃዎች ግዝ የመወዳደሪያ ሀሳበ እንዲያቀርቡ ስለመጠየቅ
መዝግያ ቀን: ሐምሌ 18, 2011 3:30 ጥዋት
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓት: ሐምሌ 18, 2011 4:30 ጥዋት
የተለቀቀበት ቀን:ቀዳሜ ሐምሌ 13, 2011
posted:ከ 7 ዓመታት
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ: 0.00
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ: 0.00
bidding: search status closed
መስሪያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገዉ ሰነጠረዝ ዉስጥ የተጠቀሱትን ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል መሰሪያቤታችነ ግዝዉን የሚፈፅመዉ በጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸዉን አረጋግጦ የመረጣቸዉን ሲሆን ከሚፈልጉት ዕቃዎች መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቃባይነት ላይገኝ ይቻላል
1 የተፈላጊ ዕቃዎች ዝርዝር ኣባሪ በደረጋ ሰንጠረዝ ላይ ተመልክታል
2 የመወዳደሪያ ሃሳብ በታሸገ ኢንቨሎፕ ዉስጥ ሆኖ እስከ ቀን 18 11 2011 ዓም 330 ሰዓት ለግዚ ፈፃሚዉ መሰሪያቤት ቢሮ ቁጥር 12 መድረስ አለበት የመወዳደሪያ ሃሳቡ በ ቀን 18 11 2011 ዓም 430 ይከፈታል
ተቁ | የዕቃዉ ዓይነት | መለኪያ | ብዛት |
1 | ታብሌት | ቁጥር | 3 |
በባህላዊ ቀፎ የንብ መንጋ | ቁጥር | 119 | |
በዘመናዊ ቀፎ የንብ መንጋ | ቁጥር | 119 |
ለበለጠ መረጃ ሰነድ ይመልከቱ
በስልክ ቁጥር ፦ 0344403663/0344404346 ወይም በፋክስ ቁጥር 0344409971/ 0344403663 መጠየቅ ይቻላል፡፡