የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል በክልተ አውላዕሎ ወረዳ የገቢል ማትና ፋይናንስን አስተዳደር ፅ/ቤት ቤት Landscapes and Livelihood Project በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ2017ዓ.ዓ በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት ለዚ ህፕሮጀክት ወረዳ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መኖዘር/ Procureme of Forage Seeds/ ግዥ በ Request for quotation (RFQ) ከዚህ ደብዳቤ ጋረ አባሪ በተደረገው ሠንጠረ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል ። መዝግያ ቀን የካቲት 5, 2017 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 5, 2017 4:30 ጥዋትቦታዉቅሮየተለቀቀበት ቀን ኣርብ ጥር 30, 2017 (ከ 1 ዓመት) ተጨማሪ አንብብ : በክልተ አውላዕሎ ወረዳ የገቢል ማትና ፋይናንስን አስተዳደር ፅ/ቤት ቤት Landscapes and Livelihood Project በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ2017ዓ.ዓ በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት ለዚ ህፕሮጀክት ወረዳ አገልግሎት የሚውል የእንስሳት መኖዘር/ Procureme of Forage Seeds/ ግዥ በ Request for quotation (RFQ) ከዚህ ደብዳቤ ጋረ አባሪ በተደረገው ሠንጠረ ውስጥ የተጠቀሱት ዕቃዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል ።
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራምን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የእጅ መሳርያ(Hand tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ መዝግያ ቀን የካቲት 6, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትየካቲት 6, 2017 4:00 ጥዋትቦታመቐለየተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ጥር 27, 2017 (ከ 1 ዓመት) ተጨማሪ አንብብ : የመቀሌ ከተማ ዕቅድና ፋይናንስ ፅሕፈት ቤት ለመቀሌ ከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮግራምን ኣገልግሎት የሚዉሉ የተለያዩ የእጅ መሳርያ(Hand tools ) እቃዎች በፕሮፎርማ ኣወዳድሮ መግዛት ስለሚፈልግ
የግልፂ ጨረታተዘግቷል የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ የቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸር) ግዥ እና አነስተኛ የእጅ እርሻ መሳሪያዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን ኅዳር 20, 2017 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትኅዳር 20, 2017 4:00 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ደኩመንት ዋጋ500.00የተለቀቀበት ቀን ሮብ ጥቅምት 20, 2017 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ የቢሮ እቃዎች (ፈርኒቸር) ግዥ እና አነስተኛ የእጅ እርሻ መሳሪያዎች ግዥ በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፂ ጨረታተዘግቷል የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ኃብት ቢሮ የተመጣጠነ የዶሮዎች ምግብ ግዥ እና የጓሮ አትክልት ዘር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን ሰኔ 3, 2016 3:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰኔ 3, 2016 4:00 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ደኩመንት ዋጋ500.00የተለቀቀበት ቀን ኣርብ ግንቦት 16, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ኃብት ቢሮ የተመጣጠነ የዶሮዎች ምግብ ግዥ እና የጓሮ አትክልት ዘር በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
የግልፂ ጨረታተዘግቷል በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅ/ፅ/ቤት በኮንትሮባንድ ከአገር ሊወጣ ሲል ተይዘው ና ተወርሰው የሚገኝ የአፈር ማዳበሪያ ባለበት ሁኔታ ለዩኔን ህብረት ስራ ማህበራት ብቻ መንግስት ባወጣው ዋጋ ተመን መሸጥ ይፈልጋል፡፡መዝግያ ቀን ግንቦት 17, 2016 5:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 17, 2016 5:15 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ5%የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00የተለቀቀበት ቀን ሓሙስ ግንቦት 15, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : በኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መቐለ ቅ/ፅ/ቤት በኮንትሮባንድ ከአገር ሊወጣ ሲል ተይዘው ና ተወርሰው የሚገኝ የአፈር ማዳበሪያ ባለበት ሁኔታ ለዩኔን ህብረት ስራ ማህበራት ብቻ መንግስት ባወጣው ዋጋ ተመን መሸጥ ይፈልጋል፡፡
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል የወረዳ ራያ ጨርጨር ገቢዎችና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግብርና ዕድገት ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት /AGP- II/ በተገኘ በጀት ለጨርጨር ወረዳ ገበሬዎች ድጋፍ የሚውሉ ከታች የተገለፁትን ደሮዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል :: መዝግያ ቀን ሚያዝያ 30, 2016 4:30 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 30, 2016 5:00 ጥዋትቦታራያ አላማጣየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ ሚያዝያ 22, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : የወረዳ ራያ ጨርጨር ገቢዎችና ፋይናንስ ጽ/ቤት ከግብርና ዕድገት ፕሮግራም ምዕራፍ ሁለት /AGP- II/ በተገኘ በጀት ለጨርጨር ወረዳ ገበሬዎች ድጋፍ የሚውሉ ከታች የተገለፁትን ደሮዎች መግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደሪያ ሀሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል ::
የግልፂ ጨረታተዘግቷል የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡- ሎት 1. ፖሊንቲቲቭ፤ ሎት 2. አነስተኛ የእጅ የእርሻ መሳርያዎች፤ ሎት 3. ማዳበርያ የማጓጓዝ አገልግሎት፤ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤መዝግያ ቀን ሚያዝያ 28, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 28, 2016 4:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ደኩመንት ዋጋ500.00የተለቀቀበት ቀን ቀዳሜ ሚያዝያ 12, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : የትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ከዚህ በታች የተጠቀሱትን የተለያዩ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ማለትም፡- ሎት 1. ፖሊንቲቲቭ፤ ሎት 2. አነስተኛ የእጅ የእርሻ መሳርያዎች፤ ሎት 3. ማዳበርያ የማጓጓዝ አገልግሎት፤ በጨረታ ኣወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤
የፕሮፎርማ ጨረታተዘግቷል መስርያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰው ል/ሴፍትኔት _ በጀት ለእርሻና ገጠር ልማት ፅ/ቤት ኬሻ ጭረት ለመግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፤መስርያ ቤታችን ግዥው የሚፈፅመው ብጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸው ኣረጋግጦ የመረጣቸው ሲሆን ፤ከሚፈለጉት መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል፡፡መዝግያ ቀን ሚያዝያ 1, 2016 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሚያዝያ 1, 2016 8:30 ጥዋትቦታመቐለየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ4,000.00የተለቀቀበት ቀን ማክሰኞ መጋቢት 24, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : መስርያ ቤታችን ከዚህ ደብዳቤ ጋር ኣባሪ በተደረገው ሰንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሰው ል/ሴፍትኔት _ በጀት ለእርሻና ገጠር ልማት ፅ/ቤት ኬሻ ጭረት ለመግዛት ስለሚፈልግ የመወዳደርያ ሃሳብ እንድታቀርቡ ይጋብዛል፤መስርያ ቤታችን ግዥው የሚፈፅመው ብጥራትም ሆነ በዋጋ ብቁ መሆናቸው ኣረጋግጦ የመረጣቸው ሲሆን ፤ከሚፈለጉት መካከል ለከፊሎች ብቻ ዋጋ መስጠት ተቀባይነት ላያገኝ ይችላል፡፡
የግልፂ ጨረታተዘግቷል በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም / RLLP Resilient Landscapes and Livelihood Project/ በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀክት ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የ45 ቀን እድሜ ያላቸው ደሮዎች/45 day Old chicken ግዥ በ requicet For qotetion ( porforma ) በመለጠፍና በማደረ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ በዚሁ መሰረት ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት የዶሮዎች በዚህ ጨረታ ኣሽናፊ የሆነ ትካል /ነጋዴ የSM መፋስስ በሆነ ወረዳ እንደርታ ቀበሌ ልዩ ቦታ ዓዲ ኣዝመራ፣ፈ/ሰላም፣1/ወያነ፣ጨለቆት መንግስቲ ሲሆኑ ጠቅላላው የእቃው መሸጫ ዋጋ ከነ ትራንስፖርቱ መጓጓዥ ፣መጫኛና ማውረጃ ያካተተ በታሸገ ፖስታ እንድትሰጡን እንጠይቃለን።መዝግያ ቀን መጋቢት 23, 2016 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 23, 2016 4:30 ጥዋትቦታኩሓየተለቀቀበት ቀን ሮብ መጋቢት 18, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም / RLLP Resilient Landscapes and Livelihood Project/ በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀክት ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የ45 ቀን እድሜ ያላቸው ደሮዎች/45 day Old chicken ግዥ በ requicet For qotetion ( porforma ) በመለጠፍና በማደረ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፤ በዚሁ መሰረት ከዚህ ደብዳቤ ጋር አባሪ በተደረገው ሠንጠረዥ ውስጥ የተጠቀሱት የዶሮዎች በዚህ ጨረታ ኣሽናፊ የሆነ ትካል /ነጋዴ የSM መፋስስ በሆነ ወረዳ እንደርታ ቀበሌ ልዩ ቦታ ዓዲ ኣዝመራ፣ፈ/ሰላም፣1/ወያነ፣ጨለቆት መንግስቲ ሲሆኑ ጠቅላላው የእቃው መሸጫ ዋጋ ከነ ትራንስፖርቱ መጓጓዥ ፣መጫኛና ማውረጃ ያካተተ በታሸገ ፖስታ እንድትሰጡን እንጠይቃለን።
የግልፂ ጨረታተዘግቷል በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም /RLLP/ Resilient Landscapes and Livelihood Project በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀክት ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የ45 ቀን እድሜ ያላቸው ደሮዎች/45 day old chickens ግዥ በ Request for quotation (RFQ) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋልመዝግያ ቀን መጋቢት 19, 2016 5:00 ጥዋት (ተዘጋ)ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትመጋቢት 19, 2016 5:30 ጥዋትቦታኣፅቢ ወንበርታየጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000.00የተለቀቀበት ቀን ሓሙስ መጋቢት 12, 2016 (ከ 2 ዓመታት) ተጨማሪ አንብብ : በትግራይ ክልል ግብርናና ተፈጥሮ ሃብት ቢሮ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም /RLLP/ Resilient Landscapes and Livelihood Project በአለም ባንክ ከሚደገፉ ፕሮጀክቶች ይህ ወረዳ አንዱ ሲሆን በ 2016 ዓ.ም በፀደቀውን የግዥ ዕቅድ መሰረት በትግራይ ዘላቂ የመሬት አያያዝ ፕሮግራም ስር ላሉ ፕሮጀክት ወረዳዎች አገልግሎት የሚውል የ45 ቀን እድሜ ያላቸው ደሮዎች/45 day old chickens ግዥ በ Request for quotation (RFQ) አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል