ትካል መቐለ ኦርቶ -ፊዝዮ ቴራፒ ማእኸል ኣብ ትሕቲ ፅላል ማሕበር ጉድኣት ኩናት ትግራይ ዝመሓደር ወሃቢ ግልጋሎት ትካል ኮይኑ ኣብ ዉሽጢ ግቢ /ቀፅሪ/ ትካልና ዝርከብ ናይ ሓፁር ቦታ ኣጫሪቱ ብትሪካላታ ከስርሕ ስለ ዝደለየ ሕጋዊ ንግዲ ፍቓድ ዘለኩም በቲ ተነፂሩ ዘሎ ዝርዝር ስፔስፊኬሽን መሰረት ንሕድሕድ ዓይነት ስራሕ ንፁር ዋጋ ብምቅማጥ ክትወዳደሩ እትዕድም ዝስዕብ ረቃሒ ዘማልኡ ክኾኑ ይግባእ

መዝግያ ቀን ጉንበት 17, 2012 3:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጉንበት 17, 2012 3:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን

ፋብሪካችን ሞሓ የለስላሳ መጠጦች ኢንዳስትሪ አክስዩን ማህበር መቐለ ፔፕሲ ኮላ ፋብሪካ በፋብሪካዉ እና በዋና ቢሮ ዉስጥ ተባላሽተዉ የሚገኝ እና ለወደፊቱ ጥገና የሚያስፈልጋቸዉ ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የተለያዩ ዓይነት የቢሮ ዕቃዎች በፕሮፎርማ አወዳድሮ ከኣሸናፊዉ ድርጅት ጋር ለኣንድ ኣመት የሚቆይ ዉል በማሰር ማስጠገን ይፈልጋል ስለሆነም ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላችሁ ተወዳዳሪዎች ሁሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑ በኣክብሮት እንገልፃለን

መዝግያ ቀን ጉንበት 15, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጉንበት 15, 2012 4:02 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ0.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን

ኣብ ከተማ ራማ ዝርከብ መባእታዊ ሆስፒታል ብርሽዋ ዝተፈላለዩ መድሓኒትን ፣ ናዉቲ ሕክምናን ብግልፂ ጨረታ አወዳዲሩ ክዕድግ ይደሊ

መዝግያ ቀን ጉንበት 27, 2012 4:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትጉንበት 27, 2012 4:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ10,000
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

ኩባንያችን መስፍን ኢንዳስትሪያል ኢንጂነሪንግ ኃላ የተ የግል ኩባንያ (MIE) የተለያዩ መስፈርት ያላቸዉ ቦርሆል ወተር ሳፕላይ ሲስተም እና ወተር ትሪትመንት ፕላንት ( Borehole water supply and water treatment plant) የእቃ ኣቅርቦት ፣ የተከላ እና ሙከራ ስራ በጨረታ ኣወዳድሮ ለማሰራት ስለሚፈልግ ብቃት ያላቹ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታማሉ ተወዳዳሪዎች እንድትሳተፉ ኩባንያችን ይጋብዛል

መዝግያ ቀን ሰነ 9, 2012 8:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰነ 9, 2012 8:30 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ600,000.00
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ100.00
የተለቀቀበት ቀን

የጨረታ ምድብ

ባለቤት ኩባንያ

የጨረታ ማስታወቅያዎች እዚሁ እንደሚለቀቁ ያውቃሉ'] = ነገር ግን ሙሉ ኣገልግሎት ከፈለጉ ለምሳሌ ለድርጅትዎ ብቻ ጠቃሚ የሆነ ጨረታ ለይቶ የ ሚያሳውቅ ወይም በ ኢሜይል በየግዜው የሚያቁበት መንገድ ይመቻችሎታል፡ እንዲሁም በሞባይል መልእክት የሚያቁበት መንገድ፡፡ ምንድነው የሚጠብቁት? ኣሁኑኑ ይመዝገቡ በተመጣጣኝ ኣመታዊ ክፍያ፡፡ በኣድራሻችን ያግኙን!

ጨረታ ለመከታተል ይመዝገቡ
ዋጋ ሸርፊ
#መሸጢመግዝኢ
160.99 (0)162.60 (0)
179.63 (-0.56)181.43 (-0.57)
24 (0)24.29 (-0.01)
9.73 (0.01)9.83 (0.01)
1.01 (-0.01)1.02 (-0.01)
ምንጪ በሄራዊ ባንኪ ኢትዮጵያ ሰሉስ ጥቅምቲ 3, 2019
s