ወ/ሮ ኣኽበረት ገ/ፃዲቕ በትግራይ ክልል ቃፍታ ሑመራ ወረዳ ባሕሪ ሰላም ኣከባቢ የሚገኝዉዉና 600 ሄክታር የሰሊጥ እርሻ ልማት ማቓቃምያ /ማስፋፍያ ከኢ/ያ ልማት ባንክ የወሰዱትን ብድር ገንዘብ ወቅቱን ጠብቀዉ ተመላሽ ባለመድረጋቸዉ ምክንያት የ 30 ቀን ሕግ ማስጠንቀቅያ ተሰጥዋቸዉ መክፈል ስላልቻሉ ባንኩ በኣዋጅ ቁጥር 97/90 እና 98/90 በተሰጠዉ ስልጣን መሰረት የሐራጅ እርምጃ መዉሰድ ያስእለዉ ዘንድ ፕሮጀክቱ በጊዚያዊነት በመረከብ በኣዲስ ዘመን ጋዜጣ የሓራጅ ማስታወቅያ ኣዉጥቶ የነበረ ሲሆን በሃገሪቱ በተከሰተዉ ኮረና ባይረስ ወረርሽኝ ምክንያት የሓራጅ ስነ-ስርዓቱ ተሰርዛል ስለሆነም በቀጣይ የሓራጅ ሂደት እንደሚከናወን ድረስ የእርሻ መሬቱን በማከራየት ገቢዉ ከተበዳሪዉ ዕዳ እንዲቀነስ ለማድረግ እንዲችል የኣንድ የምርት ዘመን ማለትም ለ 2012/2012 የምርት ዘመን ብቻ ማከራየት ይፈልጋል

መዝግያ ቀን ሰነ 17, 2012 11:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰነ 17, 2012 3:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ1/4
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ0.00
የተለቀቀበት ቀን

በኢ/ያ ቀይ መስቀል ማሕበር የትግራይ ክልል ቅ/ጽ/ቤት ለ ኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ በሽታ መከላከል ለሚያደርገዉ እንቅስቃሴ ኣጎልግሎት የሚዉል ፣ የተለያዩ የኢንፌክሽን መከለከያ ዕቃዎች ( personal preventive equipment) ፣ የንፅህና መጠበቅያ እቃዎች ፣ የዉሃ መያዣ ሮቶ፣ ኣልባሳት ፣በግልፅ ጨረታ አወደዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ስለሆነም በጨረታዉ መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች

መዝግያ ቀን ሰነ 20, 2012 10:00 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትሰነ 20, 2012 10:02 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ50.00
የተለቀቀበት ቀን

የጨረታ ምድብ

ባለቤት ኩባንያ

የጨረታ ማስታወቅያዎች እዚሁ እንደሚለቀቁ ያውቃሉ'] = ነገር ግን ሙሉ ኣገልግሎት ከፈለጉ ለምሳሌ ለድርጅትዎ ብቻ ጠቃሚ የሆነ ጨረታ ለይቶ የ ሚያሳውቅ ወይም በ ኢሜይል በየግዜው የሚያቁበት መንገድ ይመቻችሎታል፡ እንዲሁም በሞባይል መልእክት የሚያቁበት መንገድ፡፡ ምንድነው የሚጠብቁት? ኣሁኑኑ ይመዝገቡ በተመጣጣኝ ኣመታዊ ክፍያ፡፡ በኣድራሻችን ያግኙን!

ጨረታ ለመከታተል ይመዝገቡ
ዋጋ ሸርፊ
#መሸጢመግዝኢ
160.99 (0)162.60 (0)
180.19 (-0.07)182.00 (-0.06)
24 (0)24.3 (0.04)
9.72 (0.06)9.82 (0.07)
1.02 (0)1.03 (0)
ምንጪ በሄራዊ ባንኪ ኢትዮጵያ ሶኒ ጥቅምቲ 2, 2019
s