ተዘግቷል
ድርጅታችን ሞገድ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ሃላ/የተወ/የግል/ማህበር በውቅሮ ዋግዋጎ ኤለክትሪክ ገመድ እና ኬብል ፋብሪካ ፕሮጀክት የሚገኘው የህንፃ እርጥበት :መከላከያ የውጭ ፍሳሽ መስመር እና የኮንክሪት መገጣጠምያ መሙያ ስራዎች ሥራ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
መዝግያ ቀን ግንቦት 25, 2018 8:30 ጥዋት (ተዘጋ)
ጨረታ ሚከፈትበት ቀንና ሰዓትግንቦት 26, 2018 9:00 ጥዋት
ቦታመቐለ
የጨረታ ማስከበርያ ዋጋ2%
የጨረታ ደኩመንት ዋጋ200.00
የተለቀቀበት ቀን